Friday 5 December 2014

የተወደዳችሁ ወገኖች የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህን ነገር ያዘጋጀሁት የመጀመሪያዋን ሐዋርያዊት የሆነችውን የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጥንታዊ ትክክለኛውን የእግዚአብሔር ቃል አስተምህሮዋን ለማሳየትና ወደ ጥንተ መሠረቷ በእግዚአብሔር ቃል እውነት ለመመለስ ሲሆን ከዚያ መልስ ለአማኞችና ለአገልጋዮች የሚሆን መሠረታዊ የሆነ ተከታታይ የመጽሐፍቅዱስ ትምህርት እሰጣለሁና አብረን እየተደጋገፍን የጌታን ሥራ እንድንሰራ በአክብሮት ላሳስብ እወዳለሁ ተባረኩልኝ
Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry Community

No comments:

Post a Comment