በየከተማውምሲሄዱ፥ሐዋርያትናቀሳውስትበኢየሩሳሌምያዘዙትን
/
የወሰኑትን
/
ሥርዐትአስተማሯቸው፡፡አብያተክርስቲያናትምበሃይማኖትጸኑዕለትዕለትምቁጥራቸውይበዛነበር፡፡
››
ይላልየሐዋ
. 16
፥
4-5
፡፡በዚህየእግዚአብሔርቃልመሠረትቅዱስጳውሎስደርቤንናልስጥራንበተባሉቦታዎችለነበሩክርስቲያኖችወንጌልንከሰበከበኋላሐዋርያትየወሰኑትንቀኖና
(
ሥርዐት
)
እነደሰጣቸውእንረዳለን፡፡ስለዚህቀኖናወይምሥርዐትቤተክርስቲያንንይጠቅማልእንጂአይጎዳም፡፡በመሆኑምዶግማንናቀኖናንወይምእምነትንናሥርዓትንጎንለጎንይዞመጓዝሐዋርያትንመከተልእንጂወደኋላተመልሶአይሁድንመከተልአይደለም፡፡እንግዲህሥርዐተቤተክርስቲያንንየሚቃወሙሰዎችሁሉ፤የሚቃወሙትበቀኖና
(
በሥርዐት
)
የሚመሩትንክርስቲያኖችሳይሆንየእግዚአብሔርቃልየሆነመጽሐፍቅዱስንበመሆኑእንዳይሳሳቱአደራእንላለን፡፡አሁንእንግዲህየዶግማንናየቀኖናንልዩነትከተረዳንበቀጥታወደታቦቱጥያቄእንሄዳለን፡፡ጥያቄ፡
-1
ዛሬበእኛቤተክርስቲያንያለውታቦትነው
?
ወይስጽላትበታቦትናበጽላትመካከልልዩነትአለና፡፡መልስ፡
-
ታቦትየጽላትማደሪያነው፡፡ዘዳ
40
፥
20
፡፡ጽላትደግሞቅዱስቃሉየተጻፈበትሰሌዳማለትነው፡፡ዘዳ
34
፥
27-28
፡፡ስለዚህእነዚህሁለትነገሮችዛሬምበሐዲስኪዳንአሉ።ሆኖምግንአሠራሩሙሉበሙሉበዘጸ
25
፥
10-18
ያለውንየሙሴንሕግየተከተለአይደለም፡፡ምክንያቱም፤
1
ኛ፡
-
ታቦትእንደሙሴሕግየሚዘጋጀውከግራርእንጨትሆኖርዝመቱሁለትክንድተኩል፤ወርዱምአንድክንድተኩልቁመቱምአንድተኩልይሁንይልናበውስጥናበውጭምበጥሩወርቅለብጠው፤በዙሪያውምየወርቅአክሊልአድርግለትይላል፡፡ደግሞምታቦቱንየሚሸከሙትከወርቅበተሠሩመሎጊያዎችአራትሰዎችእንደሆኑእንረዳለን፡፡በአጠቃላይየብሉይኪዳንየታቦትአሠራርእጅግከባድበመሆኑበሁሉምዘንድአይቻልምነበር፡፡ምናልባትአንዳንድየቤተክርስቲያንፍቅርየነበራቸውነገሥታትናዛሬምፍቅረቤተክርስቲያንያላቸውአንዳንድምዕመናንይችሉትእንደሆነነውእንጂ፡፡
2
ኛ፡
-
ጽላት፤ጽላትምእንደሙሴሕግከሆነመዘጋጀትናመጠረብያለበትከከበረድንጋይነው፡፡በአንድታቦትውስጥምመቀመጥያለባቸውሁለትጽላቶችናቸው፡፡ዘዳ
34
፥
1
፡፡በአጠቃላይእንደብሉይኪዳኑሕግናሥርዐትከባድነው፡፡የብሉይኪዳኑሥርዐትምለሐዲስኪዳኑሥርዓትጥላሆኖአልፏል፡፡
2
ኛቆሮ
3
፥
7-11
፤ቆላ
2
፥
17
፤ዕብ
10
፥
1
፡፡እንግዲህእዚህላይየሐዲስኪዳኑታቦትናጽላትየብሉይኪዳኑንየታቦትአሰራርናሥርዐትጠንቅቆናተከትሎየማይሄድከሆነ፤ይህየብሉይኪዳኑንየታቦትናየጽላትአቀራረጽሥርዐትጠንቅቆያልሄደየሐዲስኪዳንታቦትናጽላትከየትመጣ
◌
የሚልጥያቄምሳይነሳአይቀርም፡፡አንባብያንሆይበቀጥታወደጥያቄውከመግባታችንበፊትበዚህጽሑፍዶግማላይስለዶግማናቀኖናማብራሪያየሰጠነውይህንለመሰለውጥያቄእንዲጠቅምነው፡፡አሁንወደሐዲስኪዳንታቦትናጽላትስንሄድቁምነገሩእንደሚከተለውነው፡፡
