የቅድስት ድንግል በዕብራይስጥ ማሪሃም የተባለችውን የማርያምን አምላክን የወለደችውን የርሷን ምስጋና ለመናገር ለምን እሰንፋለሁ፡፡
ምስጋናዋ ከማር ወለላ ይጥማልና፡፡ ከወተትም ያማረ የተወደደ ነውና፡፡ ከአበባም ሁሉ ያምራል፡፡ ከጣፈጠም ሽቱ ይሸታል፡፡ ፀዓዳ ርግብ ሆይ ምስጋናሽን እናገራለሁ፡፡ ወደ ልጅሽም እጮኻለሁ፡፡ እንዲህ ስል አፌን ምስጋናህን ምላ አንተን እንዳመሰግን፡፡ (መዝ፸፩፣፰)
የወለድችህንም ንጽሕት ድንግል ምስጋና እንድናገር የልጅሽንም መንፈስ ተመልቼ የድንግልናሽን ምስጋና መሰንቆ እመታለሁ፡፡ የተፈራሽ ድንግል ሆይ! ልዕልናሽን አደንቃለሁ፡፡
መጽሐፈ አርጋኖን ዘቀዳሚ