ለነገሩ በትምህርታቸው መናፍቃን የሆኑ ክፍሎች አማኞችን <መናፍቃን> ማለታቸው ዛሬ የተጀመረ አይደለም። የሕግና የነቢያት ፍጻሜ በሆነው በክርስቶስ በማመኑና ሰዎችም እንደ እርሱ ከኦሪት ወደ ወንጌል ዘወር እንዲሉ ወንጌልን በመስበኩ ግን እንደ መናፍቅ ተቆጥሯል። ከሊቀ ካህናቱ ከሀናንያና ከአይሁድ ሽማግሌዎች ጋር ሊከሰው የቆመው ጠበቃ ጠርጠርሉስ ጳውሎስን <የመናፍቃን መሪ ሆኖ አግኝተነዋል> ብሎ ነበር። ጳውሎስም ለዚህ ክስ በሰጠው ምላሽ <.... ይህን እመሰክራልሁ፤ በሕጉ ያለውን በነቢያትም የተጻፉትን ሁሉ አምኜ፥ የአባቶቼን አምላክ እነርሱ ኑፋቄ ብለው እንደሚጠሩት መንገድ አመልካለሁ> አለ (ሐዋ 24፥5 እና 14)። ዛሬም ክሱና ምላሹ ይሄው ነው። ምንጭ ጮራ መንፈሳዊ መጽሔት ቁጥር 47።
ቅድስት ማርያም ኢየሱስን ከወለደች በኋላ <እንደ ሙሴ ሕግ> መፈጸም የነበረባት ነገር ነበር።
ሕጉ <ሴት ብታረግዝ ወንድ ልጅም ብትወልድ ሰባት ቀን ያህል የረከሰች ናት። እንደ ሕመምዋ መርገም ወራት ተረክሳለች። በስምንተኛውም ቀን ልጁ ከስጋው ሸለፈት ይገረዝ። ከደምዋም እስከምትነፃ ሰላሳ ሦስት ቀን ትቀመጥ፤ የመነፃትዋም ቀን እስኪፈፀም ድረስ የተቀደሰን ነገር አትንካ ወደ መቅደስም አትግባ> ይላል። ከርኩሰት ለመንፃት ማድረግ ያለባትንም ሕጉ ይናገራል። <የመነፃትዋ ወራት በተፈፀመ ጊዜ ለወንድ ልጅ ወይም ለሴት ልጅ የአንድ ዓመት ጠቦት ለሚቃጠል መስዋዕት የርግብም ግለገል ወይም ዋኖስ ለሀጢአት መስዋዕት ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ወደ ካህኑ ትመጣለች። እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ያቀርበዋል ያስተሰርይላትማል ከደምዋ ፈሳሽ ትነፃለች። ወንድ ወይም ሴት ለምትወልድ ሴት ሕጉ ይህ ነው። ጠቦት ለማምጣት ገንዘብዋ ያልበቃት እንደ ሆነ ሁለት ዋኖሶች ወይም የርግብ ግለገሎች አንዱን ለሚቃጠል መስዋዕት ሌላውንም ለሀጢአት መስዋዕት ታቀርባለች ካህኑም ያስተሰርይላታል እርስዋም ትነፃለች>
ቅድስት ማርያም ይህ አይመለከታትም ብለው አስበው ይሆን? በርግጥም እንዲህ የሚያስቡ ሰዎች ይኖራሉ። ወንጌላዊው ሉቃስ ግን እንዲህ ጽፏል:- <እንደ ሙሴም ሕግ የመንፃታቸው ወራት በተፈፀመ ጊዜ በጌታ ሕግ የእናቱን ማህፀን የሚከፍት ወንድ ሁሉ ለጌታ የተቀደሰ ይባላል ተብሎ እንደ ተጻፈ በጌታ ፊት ሊያቆሙት በጌታም ሁለት ዋልያ ወይም ሁለት የርግብ ጫጩቶች እንደ ተባለ መስዋዕት ሊያቀርቡ ወደ ኢየሩሳሌም ወሰዱት> ልብ ይበሉ፣ ማርያም ያመጣቸው መስዋዕት 1. ገንዘብ የሌላት ሴት የምትመጣው አንስተኛው መስዋዕት ነው። 2 መጽሐፉ እንደሚለው መስዋዕት ማቅረብ ስለነበረባት ነው ያቀረበችው ሉቃ 2፥22 ዘሁ 12

ካነበብኩት📚📖
"ኢየሱስ ክርስቶስ ካንዴም ሁለቴ ከቅድስት አገር ወደ ኢትዮጵያ የመጣ ሲሆን... ከኢትዮጵያውያን ሕጻናት ጋር ገና ይጫወት እንደነበር ለማብራራት ሲሆን ገና ራሱ የተጫወተው በወርሀ ታኅሣሥና ጥር ነው፡፡... ኢየሱስ ክርስቶስ ከኢትዮጵያውያን ሕጻናት ጋር የተጫወታቸው በመሆኑ ከሌሎች ጨዋታዎች ይልቅ ለገናና ለምክቶችሽ ከፍተኛ ፍቅር የኢትዮጵያ ሕዝብ አለው፡፡... ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከልጆች ጋር ምክቶሽ ሲጫወቱ እሱ ይዞት፡የነበረው ገና ሰይፍ ሆኖ ስለተገኘ ያ ሰይፍ ለእነደራሴ አማናቱ ልጅ ለማሕር ተሰጥቶ ስለነበር ያም ሰይፍ ዛሬ ድረስ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በጥብቅ ተጠብቆ ይገኛል" (ምንጭ፡- "ገድሉስ ገድል ነው ላላመነበት ግን ገደል ነው" ገጽ 28)፡፡
https://t.me/tewoderosdemelash/286

Telegram
ቴዎድሮስ ደመላሽ
ካነበብኩት📚📖
"ኢየሱስ ክርስቶስ ካንዴም ሁለቴ ከቅድስት አገር ወደ ኢትዮጵያ የመጣ ሲሆን... ከኢትዮጵያውያን ሕጻናት ጋር ገና ይጫወት እንደነበር ለማብራራት ሲሆን ገና ራሱ የተጫወተው በወርሀ ታኅሣሥና ጥር ነው፡፡... ኢየሱስ ክርስቶስ ከኢትዮጵያውያን ሕጻናት ጋር የተጫወታቸው በመሆኑ ከሌሎች ጨዋታዎች ይልቅ ለገናና ለምክቶችሽ ከፍተኛ ፍቅር የኢትዮጵያ ሕዝብ አለው፡፡... ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ…