በስመአብወወልድወመንፈስቅዱስአሀዱአምላክአሜን
ታቦት
ትምህርትሃይማኖት
(
የሃይማኖትትምህርት
)
በሁለትይከፈላል፡፡ይኸውም፦
1
ኛ፡
-
ዶግማ
2
ኛ፡
-
ቀኖናበሚልነው፡፡ዶግማ፡
-
ቃሉየግሪክሲሆንፍችውምእምነትማለትነው፡፡ቀኖና፡
-
ደግሞቃሉየግሪክሲሆንሥርዓትማለትነው፡፡ከእነዚህከሁለቱዶግማወይምእምነትአይጨመርበትም፤አይቀነስበትም፤አይሻሻልም፤ችግርናፈተናምቢመጣእስከሞትድረስአጥብቀንየምንይዘውነው፡፡ለምሳሌያህልይህንዓለምካለመኖርወደመኖርአምጥቶየፈጠረ፤ቢመረምርእንጂየማይመረመርሁሉንቻይአምላክ፤የሚሳነውነገርየሌለፈጣሪ፤የሰማይናየምድርባለቤትየሠራዊትጌታሕያውእግዚአብሔርነው፡፡እግዚአብሔር
(
ፈጣሪ
)
የአካልሦስትነትአለው፡፡በመለኮት፣በመፍጠር፣በሥልጣን፣በአገዛዝ፣በፈቃድግንአንድነው፡፡በሦስትነቱአብ፤ወልድ፤መንፈስቅዱስሲባልበአንድነቱአንድመለኮትአንድእግዚአብሔርይባላል፡፡በአዳምምክንያትከመጣውየዘለዓለምሞትናከዲያብሎስባርነትነጻየወጣነውከሦስቱአካላትበአንደኛውአካልማለትምበወልድበኢየሱስክርስቶስነው፡፡ይህዶግማወይምእምነትይባላል፡፡ቀኖናግንበአምላካችንበኢየሱስክርስቶስአምነውያደጉክርስቲያኖችየሚመሩበትሥርዓትስለሆነ፤በሃይማኖትአባቶችወይምበቅዱስሲኖዶስአማካኝነትእንደጊዜውሁኔታየሚሻሻልበመሆኑየሚጨመርበት፤የሚቀነስለትነው፡፡ለምሳሌያህልእኛኦርቶዶክሳውያንየምንጠመቀውሴትበሰማንያወንድበአርባቀናችንነው፡፡የተወለዱሕጻናትሴቷሰማንያወንዱምአርባቀንሳይሞላቸውቢታመሙናበሽታውአስጊከሆነበ
10
፣በ
20
፣በ
30…
ቀናቸውመጠመቅይችላሉቀኖናነውና፡፡በቤተክርስቲያናችንየቀዳስያንብዛትመነሻውአምስትነው፡፡ምናልባትከአምስቱአንዱ፤ሁለቱ፤ሦስቱቢታጡናሌላምተፈልጎእስከመጨረሻየማይገኝከሆነከአቅምበላይምየሆነችግርከገጠመሁለቱወይምአንዱብቻቀድሰውማቁረብይችላሉ፡፡ቀኖናነውና፡፡በቤተክርስቲያናችንታቦትሲከብርቤተክርስቲያኑንየሚዞረውሦስትጊዜነውችግርካለአንድጊዜብቻዑደትተፈጽሞሊገባይችላል።ቀኖናነውና፤ስለቀኖና
(
ስለሥርዐት
)
ቅዱስጳውሎስበመልእክቱእንዲህሲልጽፏል።
1. ‹‹
ነገርግንሁሉንበአግባብናበሥርዐትአድርጉ፡፡
›› 1
ኛቆሮ
. 14
፥
40
፡፡
2. ‹‹
ወንድሞችሆይበሠራንላቸውሥርዐትሳይሆንበተንኮልከሚሄዱትወንድሞችሁሉትለዩዘንድበጌታችንበኢየሱስክርስቶስስምእናዝዛችኋለን፡፡እኛንልትመስሉእንደሚገባችሁእኛምበእናንተመካከልያለሥራእንዳልኖርንራሳችሁታውቃላችሁ
›› 2
ኛተሰ
. 3
፥
6-7››
ቀኖና
(
ሥርዐት
)
የሚወሰነውበሃይማኖትአባቶችእንደሆነናወንጌልንየሚስተምርሰውለሚያስተምራቸውክርስቲያኖችበሃይማኖትአባቶችየተወሰነቀኖናማስተማርናመሰጠትእንዳለበትመጽሐፍቅዱስእንዲህሲልያስረዳል፡፡

Trusted by over 1 million members
Try Scribd FREE for 30 days to access over 125 million titles without ads or interruptions!
Start Free Trial
Cancel Anytime.
በየከተማውምሲሄዱ፥ሐዋርያትናቀሳውስትበኢየሩሳሌምያዘዙትን
/
የወሰኑትን
/
ሥርዐትአስተማሯቸው፡፡አብያተክርስቲያናትምበሃይማኖትጸኑዕለትዕለትምቁጥራቸውይበዛነበር፡፡
››
ይላልየሐዋ
. 16
፥
4-5
፡፡በዚህየእግዚአብሔርቃልመሠረትቅዱስጳውሎስደርቤንናልስጥራንበተባሉቦታዎችለነበሩክርስቲያኖችወንጌልንከሰበከበኋላሐዋርያትየወሰኑትንቀኖና
(
ሥርዐት
)
እነደሰጣቸውእንረዳለን፡፡ስለዚህቀኖናወይምሥርዐትቤተክርስቲያንንይጠቅማልእንጂአይጎዳም፡፡በመሆኑምዶግማንናቀኖናንወይምእምነትንናሥርዓትንጎንለጎንይዞመጓዝሐዋርያትንመከተልእንጂወደኋላተመልሶአይሁድንመከተልአይደለም፡፡እንግዲህሥርዐተቤተክርስቲያንንየሚቃወሙሰዎችሁሉ፤የሚቃወሙትበቀኖና
(
በሥርዐት
)
የሚመሩትንክርስቲያኖችሳይሆንየእግዚአብሔርቃልየሆነመጽሐፍቅዱስንበመሆኑእንዳይሳሳቱአደራእንላለን፡፡አሁንእንግዲህየዶግማንናየቀኖናንልዩነትከተረዳንበቀጥታወደታቦቱጥያቄእንሄዳለን፡፡ጥያቄ፡
-1
ዛሬበእኛቤተክርስቲያንያለውታቦትነው
?
ወይስጽላትበታቦትናበጽላትመካከልልዩነትአለና፡፡መልስ፡
-
ታቦትየጽላትማደሪያነው፡፡ዘዳ
40
፥
20
፡፡ጽላትደግሞቅዱስቃሉየተጻፈበትሰሌዳማለትነው፡፡ዘዳ
34
፥
27-28
፡፡ስለዚህእነዚህሁለትነገሮችዛሬምበሐዲስኪዳንአሉ።ሆኖምግንአሠራሩሙሉበሙሉበዘጸ
25
፥
10-18
ያለውንየሙሴንሕግየተከተለአይደለም፡፡ምክንያቱም፤
1
ኛ፡
-
ታቦትእንደሙሴሕግየሚዘጋጀውከግራርእንጨትሆኖርዝመቱሁለትክንድተኩል፤ወርዱምአንድክንድተኩልቁመቱምአንድተኩልይሁንይልናበውስጥናበውጭምበጥሩወርቅለብጠው፤በዙሪያውምየወርቅአክሊልአድርግለትይላል፡፡ደግሞምታቦቱንየሚሸከሙትከወርቅበተሠሩመሎጊያዎችአራትሰዎችእንደሆኑእንረዳለን፡፡በአጠቃላይየብሉይኪዳንየታቦትአሠራርእጅግከባድበመሆኑበሁሉምዘንድአይቻልምነበር፡፡ምናልባትአንዳንድየቤተክርስቲያንፍቅርየነበራቸውነገሥታትናዛሬምፍቅረቤተክርስቲያንያላቸውአንዳንድምዕመናንይችሉትእንደሆነነውእንጂ፡፡
2
ኛ፡
-
ጽላት፤ጽላትምእንደሙሴሕግከሆነመዘጋጀትናመጠረብያለበትከከበረድንጋይነው፡፡በአንድታቦትውስጥምመቀመጥያለባቸውሁለትጽላቶችናቸው፡፡ዘዳ
34
፥
1
፡፡በአጠቃላይእንደብሉይኪዳኑሕግናሥርዐትከባድነው፡፡የብሉይኪዳኑሥርዐትምለሐዲስኪዳኑሥርዓትጥላሆኖአልፏል፡፡
2
ኛቆሮ
3
፥
7-11
፤ቆላ
2
፥
17
፤ዕብ
10
፥
1
፡፡እንግዲህእዚህላይየሐዲስኪዳኑታቦትናጽላትየብሉይኪዳኑንየታቦትአሰራርናሥርዐትጠንቅቆናተከትሎየማይሄድከሆነ፤ይህየብሉይኪዳኑንየታቦትናየጽላትአቀራረጽሥርዐትጠንቅቆያልሄደየሐዲስኪዳንታቦትናጽላትከየትመጣ
◌
የሚልጥያቄምሳይነሳአይቀርም፡፡አንባብያንሆይበቀጥታወደጥያቄውከመግባታችንበፊትበዚህጽሑፍዶግማላይስለዶግማናቀኖናማብራሪያየሰጠነውይህንለመሰለውጥያቄእንዲጠቅምነው፡፡አሁንወደሐዲስኪዳንታቦትናጽላትስንሄድቁምነገሩእንደሚከተለውነው፡፡

የሐዲስኪዳንየታቦትናየጽላትአቀራረጽምሆነአጠቃቀሙየተወሰነውናየሚወሰነውበቀኖናነው፡፡ቀኖናደግሞእንደሁኔታውየሚሻሻልነው፡፡ሲቻልይጨመርበታልሳይቻልደግሞይቀነስለታል፡፡እንግዲህበቤተክርስቲያናችንቀኖናካበረከታቸውነገሮችአንዱየሐዲስኪዳንየታቦትናየጽላትአቀራረጽንናአጠቃቀምንነው፡፡ስለዚህበሐዲስኪዳንታቦትንለመቅረጽየግራርእንጨትባይገኝበዘፍ
1
፥
31
ላይ
‹‹
እግዚአብሔርምየፈጠረውን
(
ያደረገውን
)
ሁሉእጅግመልካምእንደሆነአየ
››
ስለሚልናእግዚአብሔርየፈጠረውንስለማይንቅከግራርሌላከማይነቅዝእንጨትመቅረጽእንችላለን፡፡ቁመቱወርዱናዙሪያውምእንደችሎታችንይሆናል፡፡በውስጥናበውጭስለሚሆነውየወርቅክብርምእንደችሎታችንይወሰናል፡፡ከሌለንምወርቁይቀራልቀኖናነውና፡፡ስለጽላቱምእንደዚሁነውከቻልንከከበረድንጋይ፣ከዕብነበረድመቅረጽእንችላለን፤ካልቻልንጽላቱንከማይነቅዝእንጨትመቅረጽእንችላለን፡፡በሌላበኩልምከቻልንእንደብሉይኪዳኑበአንድታቦትሁለትጽላትማስቀመጥእንችላለን፤ካልቻንበአንድታቦትአንድጽላትብቻይሆናል፡፡በተጨማሪምየጽላቱንማስቀመጫታቦትባይኖረንጽላቱንታቦትብለንበመጥራትበጽላቱብቻመጠቀምእችላለንቀኖናነውና፡፡በተጨማሪምበኤር
31
፥
31
፤
2
3
፥
1-3
፤በዕብ
8
፥
8-13
፡፡የእኛአካልናልቡናየእርሱታቦትናጽላትአልሆነምወይ
?
በሐዲስኪዳንለምንታቦትናጽላትአስፈለገ
?
ለምንስይህሁሉተፈጠረየሚሉአሉ፡፡የክርስቲያኖች አካልናልቡናበክርስቶስደምታቦት፤ጽላት፤ቤተመቅደስመሆኑንእናምናለን፡፡ቢሆንምበሐዲስኪዳንታቦትናጽላትያስፈለገበትምክንያትስለአምላካችንመድኃኒታችንኢየሱስክርስቶስአምላክነትናክብርሲባልነው፡፡ምክንያቱምበብሉይኪዳንክብሩንየገለጠበት፤ቃሉንያሰማበት፣ሙሴንእንደባልጀራያነጋገረበት፣የክብሩዙፋንሆኖጽላቱበውስጡለታቦቱማደሪያበመሆኑ፤በሐዲስኪዳንምየሥጋውናየደሙየክብርዙፋንእንዲሆንሲሆንስለእኛበዚህዓለምመከራየተቀበለውንመድኅኔዓለምክርስቶስንለማክበርሲባልነው፡፡ጥያቄ
2
፡
-
በዘዳ
31
፣
18
፣
32
፣
15
፣
134
፣
1-5
፡፡
2
ኛዜና
5
፣
10
ያሉትንጥቅሶችበመጥቀስእግዚአብሔርለሙሴየሰጠውሁለትጽላቶችንብቻነው፡፡ነገርግንየኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያንእነዚህንእልፍአእላፋትጽላቶችከየትአመጣቻቸው
?
አራብታችሁቅረጹየሚልአለወይ
?
መልስ፡
-
በዘዳ
32
፥
19
፡፡ስንመለከትእግዚአብሔርራሱአዘጋጅቶለሙሴየሰጠውንሁለቱንጽላቶችእሥራኤልጣዖትሲያመልኩስላገኛቸውሙሴተበሳጭቶሰብሯቸዋል፡፡ነገርግንቸርነቱለዘለዓለምየሆነእግዚአብሔርአምላክ ለሙሴየመጀመሪያዎቹንአስመስሎእንዲሰራነገረው፤ሙሴምአስመስሎሠራ፡፡ዘዳ
34
፥
1-5
መሥራትብቻሳይሆንዐሥሩንየቃልኪዳንቃላትምበጽላቶቹላይእንዲጽፍሙሉሥልጣንከእግዚአብሔርተሰጠው፡፡ሙሴምተፈቅዶለታልናአሥሩንቃላትበጽላቶቹላይጻፈ፡፡ዘዳ
34
፥
27-28
ከዚህጊዜጀምሮጽላትንምሆነታቦትንእያስመሰሉለመሥራትሙሉሥልጣንንአግኝተናል፡፡ይህንበተመለከተአንዳንድአባቶችእንዲህይላሉ፤
‹‹
አዳምእንኳንበደለአዳምባይበድልኖሮአምላክሰውሆኖበቀራንዮስለእኛየመሰቀሉን፤ስለኛየመሞቱንየፍቅር

ምስጢርአናውቀውምነበር፡፡
››
እስራኤልምበጥጃምስልጣኦትአምልከውእንኳንበደሉእሥራኤልባይበድሉሙሴበእግዚአብሔርየተዘጋጁትሁለቱጽላቶች
’
የሰውልጅምእግዚአብሔርየሠራቸውንየፊተኞቹንአስመስሎለመሥራትስልጣንባልኖረውምቢሠራምለምንሠራህለሚለውመረጃባላቀረበምነበር
››
ይላሉ፡፡ያምሆነይህጽላትንአስመስለን፤አባዝተን፤አራብተንለመሥራትመሠረታችንሥልጣኑለኛለልጆቹየተላለፈልንከአባታችንከሙሴነው፡፡
››
ሙሴየተሰበሩትንአስመስለህሁለትጽላቶችቅረጽከሚልበቀርጽላቶችንአብዝታችሁ፤አራብታችሁተጠቀሙየሚልቀጥተኛቃልአምጡለሚለውግንነገሩእንዲህነው፡፡በብሉይኪዳንየጽላትምሆነየቤተመቅደስሥርዐት፤የመስዋዕቱየዕጣኑአገልግሎት፤በኢየሩሳሌምብቻስለነበረና፤የሌላውምአገርሕዝብየሚከተለውየጣዖትንሥርዓትእንጂየሙሴንሥርዐትባለመሆኑጽላቱተባዝቶተራብቶለሌላውአገርሕዝብአልተሰጠም፡፡እግዚአብሔርምከኢየሩሳሌምውጭአልፈቀደምየተቀደሰውንጣዖታውያኑአሕዛብያረክሱታልናስለዚህስግደቱምየቤተመቅደስሥርዐቱምበኢየሩሰሳሌምብቻነበር።
/
ዮሐ
4
፥
18-24/
በኢየሩሳሌምይኖሩየነበሩአሕዝቦችምሠሎሞንያሠራውታላቁቤተመቅደስናሁለቱጽላቶችአንሰውናል፤በርቀትየምንገኝእኛየመንገድድካምበዝቶብናልና፡፡ስለዚህበያለንበትቤተመቅደስሠርተንጽላቱንአክብረንመገልገልእንፈልጋለንናይፈቀድልንብለውሙሴምከሁለቱጽላቶችበቀርሌላአልተፈቀደምብሎመልስየሰጠበትቦታየለም፡፡ያምሆነይህበሐዲስኪዳንምበአምላካችንበኢየሱስክርስቶስአምነውበአብ፤በወልድ፤በመንፈስቅዱስስምተጠምቀው፤ሁለተኛየድኅነትልደትተወልደውየእግዚአብሔርልጆችእንዲሆኑሥልጣንሰጣቸው።ለክርስቲያኖችምከፀሐይመውጫእስከፀሐይመግቢያድረስእንደሚበዙናበአዲስኪዳንበአምላካችንበኢየሱስክርስቶስስምንጹሕየሆነውንቁርባንከኢየሩሳሌምውጭበየቦታውለእግዚአብሔርማቅረብእንደሚችሉመጽሐፍቅዱስእንዲህይላል፡፡
1. ‹‹
ከፀሐይመውጫጀምሮእስከመግቢያዋድረስስሜበአሕዛብዘንድይከበራልና፤በየስፍራውለስሜዕጣንያጥናሉ፤ንጹሕንምቁርባንያቀርባሉ፤ስሜበአሕዛብዘንድታላቅይሆናልናይላልሁሉንየሚችልእግዚአብሔር
››
ሚል
1
፥
11
፡፡
2. ‹‹
ቤቴለአሕዛብሁሉየጸሎትቤትትባላለችተብሎተጽፎየለምን
?
እናንተግንየወንበዴዎችዋሻአደረጋችኋትብሎአስተማራቸው
››
ማር
11
፥
17
፤ኢሳ
56
፥
7
፤ኤር
7
፥
11
፡፡ይህትንቢትበቀጥታለሐዲስኪዳንክርስቲያኖችመሆኑግልጥነው፡፡ምክንያቱምበብሉይኪዳንቤተመቅደስምሆነየዕጣን፤የቁርባንአገልግሎትእንኳንከፀሐይመውጫእስከፀሐይመግቢያድረስላሉአሕዛብበኢየሩሳሌምከሚኖሩየእግዚአብሔርሕዝቦችበቀርለእስራኤልጎረቤትአገሮችእንኳአልተፈቀደምና፡፡ነቢዩሚልክያስንጹሕዕጣንያለውበማቴ
2
፥
11
፡፡ወንጌልእንደተናገረውከአሕዛብወገንየሆኑሰብአሰገልበቤተልሔምዋሻለክርስቶስካቀረቡትጀምሮእስከዛሬድረስበዓለምያለንክርስቲያኖችበክርስቶስስምለክርስቶስየምናቀርበውቅዱስዕጣንነው፡፡

ንጹሕቁርባንየሚለውንምበማቴ
26
፥
26
፤ጌታኅብስቱንአንሥቶነገየሚቆረሰውሥጋዬይህነው፤ወይኑንምአንሥቶነገስለብዙዎችሀጢአትየሚፈሰውደሜይህነውብሎለሐዋርያትየሰጣቸውየክርስቶስሥጋናደምነው፡፡ንጹሕየተባለውእርሱበባሕርዩንጹሕሆኖየእኛንየኃጢአትእድፍስለሚያነጻነው፡፡በብሉይኪዳንበኢየሩሳሌምብቻመሆንየሚገባቸውቤተመቅደሱ፤ዕጣኑ፣ቁርባኑ፣በክርስቶስደምበአዲስሕይወት፣በአዲስተፈጥሮ፤በአዲስሥርዓት፣ክርስቲያኖችለሆንንለዓለምሕዝቦችበየሥፍራው
(
በያለንበት
)
እንድንጠቀምባቸውከተፈቀዱልንበኢየሩሳሌምይኖሩየነበሩትሁለቱጽላቶችከፀሐይመውጫእስከፀሐይመግቢያተባዝተውበዓለምያለንክርስቲያኖችበያለንበትበየቤተመቅደሳችንለሥጋውናለደሙየክብርዙፋንነትብንገለገልባቸውናየአምላካችንየኢየሱስክርስቶስንስምብናከብርባቸውምንየሚጎዳነገርተገኘ
?
የሚያስደነግጠውስምኑነው
?
ስህተቱስየቱላይነው
?
እንዲሁምዐሠርቱትእዛዛትየተጻፉባቸውሁለቱጽላቶችመባዛትመራባትየለባቸውምከተባለበጽላቶቹላይየተጻፉትዐሠርቱትእዛዛትመባዛትየለባቸውም፡፡ከኢየሩሳሌምምመውጣትየለባቸውምማለትአይደለም
?
ትእዛዛቱምተከለከሉማለትነውና፡፡በጽላቶችላይየተጻፉትትእዛዛትበእግዚአብሔርፈቃድበፀሐይመውጫእስከፀሐይመግቢያድረስበሚገኙክርስቲያኖችእጅገብተዋል፡፡ይህምያስደስታልእንጂአያሳዝንም፡፡ይህከሆነለሥጋውናለደሙ
(
ለክርስቶስ
)
ክብርሲባልበኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያንውስጥየሚገኙጽላቶችምንበደልአስከተሉ፥እግዚአብሔርለቀደሙአባቶቻችንበታቦቱአድሮየሠራላቸውንድንቅሥራእያስታወስንእግዚአብሔርንከማመስገንውጭደግሞምጌታስለጸሎትሲያስተምረን
‹‹
አባታችንሆይበሚለውጸሎትውስጥፈቃድህበሰማይእንደሆነችእንዲሁምበምድርትሁን
››
በሉብሏል፡፡በዚህመሠረትበዮሐንስራዕይ
11
፥
19
ላይታቦቱንበሰማይአሳይቶናል፡፡ስለዚህየሙሴየቃልኪዳኑታቦትበሰማይእንዲገኝ፤በሰማይእንዲሆን፤በሰማይእንዲታይፈቃዱከሆነ፤በምድርምእንዲሆንፈቃድህይሁንብለንብንጠቀምበትስህተቱምንይሆን
?
ጥያቄ
3
፡
-
የሰሎሞንቤተመቅደስእስኪሠራድረስበእርግጥታቦቱከቦታወደቦታይዘዋወርነበር፤ቤተመቅደሱተሠርቶታቦቱወደቤተመቅደሱከገባበኋላግንካህናቱታቦቱንተሸክመውስለመውጣታቸውመጽሐፍቅዱስአይናገርም፡፡ታዲያዛሬክርስቶስደሙንካፈሰሰበኋላ፤በብሉይምሆነበሐዲስኪዳንመመሪያሳይኖር፤ከየትአምጥታችሁነውታቦትንበየጊዜውበማውጣትየክርስቲያኖችህሊናሁሉወደተሰቀለውክርስቶስመሆኑቀርቶወደታቦቱየሆነው
?
መልስ፡
-
በብሉይኪዳንእንኳንአይወጣምነበርማለትአንችልምምክንያቱምበችግራቸውጊዜለችግራቸውመፍትሔያገኙዘንድከነበረበትከድንኳኑምቢሆንያወጡትነበርናለምሳሌ፦
1.
በሙሴምትክ የተመረጠኢያሱሕዝበእስራኤልንእየመራወደምድረርስትሲሄድድንገትየዮርዳኖስወንዝሞልቶባገኘውጊዜወንዙንከፍሎአሕዛብንለማሻገርከእግዚአብሔርበተነገረውመሠረትካህናቱታቦቱንከነበረበትቦታተሸክመውወደወንዙበመሄድታቦቱንየተሸከሙትካህናትእግርወንዙንሲረግጥወንዙተከፍሎሕዝቡሁሉበሰላም

Trusted by over 1 million members
Try Scribd FREE for 30 days to access over 125 million titles without ads or interruptions!
Start Free Trial
Cancel Anytime.
መሻገራቸውንእናገኛለን፡፡ኢያሱ
3
፥
1-17
፡፡
2.
እስራኤልምድረርስትበደረሱጊዜምድረርስት
(
ኢያሪካ
)
በጠላትእጅበጽኑዕግንብታጥራአገኟት፡፡በዚህምጊዜይህንየጠላትየግንብአጥርለማፍረስናርስታቸውንበእጃቸውለማድረግእግዚአብሔርየገለጠላቸውጥበብካህናቱታቦቱንተሸክመውሕዝቡምእየተከተሉሰባትጊዜግንቡንእንዲዞሩትነው፡፡የታዘዙትንአደረጉግንቡምፈረሰላቸው፡፡ኢያሱ
6
፥
1-17
፡፡
3.
እስራኤልጠላትበበረታባቸውጊዜጠላትንለማሸነፍካህናቱታቦቱንተሸክመውይወጡነበር፡፡
1
ሳሙ
5
፥
1-
ፍ፡፡ስለዚህበብሉይኪዳንካህናቱታቦቱንከቦታወደቦታሲንቀሳቀሱካልሆነበቀርለሚፈልጉትዓላማታቦቱንካለትቦታተሸክመውአያወጡትምነበርማለትአንችልም፡፡ሰሎሞንቤተመቅደሱንሠርቶካስገባውበኋላቢሆንምካህናቱታቦቱንተሸክመውእንዳያወጡየሚልሕግምየለም፡፡እግዚአብሔርየሠራውሥራበብሉይኪዳንየተፈጸመውአገልግሎትሁሉሙሉበሙሉበመጽሐፍቅዱስአልተጻፈም፡፡በመጽሐፍቅዱስምያልተጻፈብዙነገርእንዳለእናምናለንከዚህበመነሳትነውእኛበሐዲስኪዳንታቦትንተሸክመንየምናወጣው፤በብሉይኪዳንበእግዚአብሔርቸርነት
(
ትእዛዝ
)
ካህናቱታቦታቱንተሸክመውእንዲወጡተደርጎካህናቱምታቦታቱንተሸክመውበመውጣትበታቦቱያደረኃይለእግዚአብሔርለሕዝበእስራኤልያደረገውድንቅሥራለማሰብናእግዚአብሔርንለማመስገንነው፡፡ዛሬምለሥጋናለደሙየክብርዙፋንየሆነውንቅዱስስሙምየተጻፈበትንቅዱስታቦትበምናወጣበትጊዜበደሙየባረከንመድኅነዓለምክርስቶስአሁንምየሥጋውናየደሙዙፋንበሆነውበታቦቱረቂቅኃይሎችበማስተላለፍበረከቱንያበዛልናልብለንበማመንነው፡፡የተሰቀለውአምላክመክበሩናመንገሡቀርቶበየጊዜውታቦትወጣእየተባለታቦቱብቻነገሠከበረሕዝቡምወደአምልኮባዕድኮበለለስለሚለውግንአንድሕዝብየንጉሡንዙፋንሲያከብርናሲፈራንጉሡንማክበሩናመፍራቱእንደሆነመዘንጋትየለበትም፡፡እኛየምናምነውቅዱስስሙየተጻፈበትንየክርስቶስሥጋናደምየክብርዙፋንየሆነውንታቦትማክበራችንበኪሩቤልዙፋንየሚቀመጥመድኅነዓለምክርስቶስንማክበራችንመሆኑንነው፡፡በታቦቱፊትመስገዳችንምበታቦቱለተጻፈውለቅዱስስሙነው፡፡በታቦትፊትለእግዚአብሔርስምይሰግዱየነበሩኢያሱናየእስራኤልሽማግሌዎችበረከትአገኙበትእንጂአልተጎዱበትምናነው፡፡ኢያ
7
፥
6
፣ዘዳ
33
፥
10
፡፡በሐዲስኪዳንም
‹‹
ድልለነሣውስውርመናንእሰጠዋለሁ፤የብርሃንመጽሐፍንምእሰጠዋለሁ፤በዚያመጽሐፍውስጥላይከተቀበለውበቀርማንምየሚያውቀውየሌለአዲስስምተጽፎበታል
››
ራእ
2
◌
17
፡፡ለዚህስምደግሞጉልበትሁሉመንበርከክእንደሚገባመጽሐፍቅዱስእንዲህይላል፤
‹‹
ይህምበሰማይናበምድርበቀላያትናከምድርምበታችያለጉልበትሁሉለኢየሱስክርስቶስስምይሰግድዘንድነው።

አንደበትምሁሉኢየሱስክርስቶስበእግዚአብሔርአብክብርጌታእንደሆነያምንዘንድነው
››
ፊልጵ
2
፥
10-11
፡፡በዚህመሠረትቅዱስስሙበተጻፈበትከነጭድንጋይ
(
ከዕምነበረድ፣ከእንጨት
)
በተሠራውበጽላቱፊትለቅዱስስሙመስገድታላቅየመንፈስጥበብእንጂሞኝነትአይደለም፡፡ምናልባትስለታቦት፣ስለጽላትባለማወቅባጠቃቀሙበኩልየሚሳሳቱአባቶችን፤እናቶችንወንድሞችንናእህቶችንበተገቢውመንገድማስተማርተገቢነው፡፡ከዚህበላይስለታቦትከቤተመቅደስመውጣትናአለመውጣትመጽሐፍቅዱሳዊከመሆኑምበተጨማሪቀኖናቤተክርስቲያንመሆኑመታወቅአለበት፡፡ብዙዎችበሐዲስኪዳንታቦትንለመቃወምበኤር
3
፥
16
፡፡የተጻፈውንጠቅሰው
“
በዚያዘመን፦የእስራኤልቅዱስእግዚአብሔርየቃልኪዳኑታቦትእነኋትእያሉምበአፋቸውምአይጠሯትምከእንግዲህወዲህአይሿትም።
”
ተብሏልናታቦትአያስፈልግምበማለትያስተምራሉ፡፡እንደተባለውታቦትብሎመጥራትካላስፈለገበኤርምያስ
31
፥
34
፤ደግሞ
“
እያንዳንዱሰውባልንጀራውን፣እያንዳንዱምወንድሙን፦እግዚአብሔርንዕወቅብሎአያስተምርም
”
ተብሎስለተጻፈእንግዲህሰውሁሉበየዘመኑእግዚአብሔርንእንዲያውቅማስተማርአያስፈልግምማለትነዋ
!
ደግሞምጌታችንበማቴ
28
፥
19 “
እንግዲህሂዱናበአብበወልድናበመንፈስቅዱስስምእያጠመቃችኋቸውአሕዛብንሁሉአስተምሩ
”
ብሎመናገሩስህተትመሆኑነዋ
!
በአጠቃላይእንዲህነውብሎከመናገርአስቀድሞበመጽሐፍየተጻፈውነገርለምንናእንዴትባለሁኔታናጊዜመጻፉንማጥናትናመልእክቱን
(
ምስጢሩን
)
መመርመርይገባልእንላለን፡፡በመጨረሻግንበኢትዮጵያኦርቶኮክስተዋሕዶቤተክርስቲያንየማርያም፣የቅዱሳን፣የሰማዕታት፣የመላዕክትወዘተ
….
ታቦትእየተባለየተሰየመበትምክንያቱናየዚህስያሜከየትነውየመጣውምንድንነውየሚሉጥያቄዎችሊኖሩእንደሚችሉእርግጥነው፡፡እንዲህተብሎመሠየሙበትንቢተኢሳይያስ
56
፥
46
በተገለጸውመሠረትየእግዚአብሔርንሰንበቱንለሚጠብቁደስየሚያሰኘውንምለሚመርጡቃልኪዳኑንምለሚይዙጃንደረቦች
(
ስለእግዚአብሔርመንግሥትራሳቸውንጃንደረባያደረጉቅዱሳን
)
ማቴ
19
፥
12
በእግዚአብሔርቤትናበቅጥሩየዘለዓለምመታሰቢያእንደሚደረግላቸውየተገለጠበመሆኑይህንአብነትበማድረግጌታሥጋው፣ደሙየሚከብርበትሆኖለቅዱሳኑምመታሰቢያለማድረግነው፡፡
/
መዝ
111
፥
7/
እንዲሁምየጻድቅመታሰቢያለበረከትነውናምሳ
10
፥
7
፡፡በዚህምክንያትእንጂበታቦታቱየሚከብረውመድኃኒተዓለምክርስቶስመሆኑግልጽሊሆንያስፈልጋል፡፡እግዚአብሔርአስተዋይልቡናይስጠን።ወስብሐትለእግዚአብሔርአሜን።

Reward Your Curiosity
Everything you want to read.
Anytime. Anywhere. Any device.
No Commitment. Cancel anytime.