ካነበብኩት📚📖
"የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ኦርቶዶክሶች ናችሁ እንዳንባል ከግሪኮች ጋር በቀኖና እንለያለን፡፡ ኮፒቲክ ናችሁ እንዳይሉን ከግብጾች ጋር ልዩነት አለን፡፡ በእኛ ቤተ ክርስቲያን ታቦት አውጥተን ስናከብር በግብጽ ቤተ ክርስቲያን ግን ታቦት አውጥተው አያከብሩም፡፡ እኛ ኢትዮጵያውያን ኮፕቲክም ሆነ ኦርቶዶክሶች አይደለንም፡፡ ልዩ መጠሪያችን <ተዋሕዶ> ሲሆን በጥቅሉ ሲነበብ <የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ> ነው ማለት ያለብን" (ምንጭ ኢትዮጵያ የሰው ዘር የተገኘባት የእምነትና የሥልጣኔ ምንጭ ናት ገጽ 8)፡፡
https://t.me/tewoderosdemelash/290
Telegram
ቴዎድሮስ ደመላሽ
ካነበብኩት📚📖
"የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ኦርቶዶክሶች ናችሁ እንዳንባል ከግሪኮች ጋር በቀኖና እንለያለን፡፡ ኮፒቲክ ናችሁ እንዳይሉን ከግብጾች ጋር ልዩነት አለን፡፡ በእኛ ቤተ ክርስቲያን ታቦት አውጥተን ስናከብር በግብጽ ቤተ ክርስቲያን ግን ታቦት አውጥተው አያከብሩም፡፡ እኛ ኢትዮጵያውያን ኮፕቲክም ሆነ ኦርቶዶክሶች አይደለንም፡፡ ልዩ መጠሪያችን <ተዋሕዶ> ሲሆን በጥቅሉ ሲነበብ <የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ>…