"የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን አንዲት፣ ቅድስት፣ ኩላዊት ሐዋርያዊት ናት፡፡ እርስዋ አንዲት መንፈሳዊት አካል ናት፡፡ እርስዋ አንዲት መንፈሳዊት ተክልም ናት፡፡ ራሷ ክርስቶስ ነው፡፡ በእርሷ አንዱ ቅዱስ መንፈስ አለ፡፡
በአጥቢያ የምትገኘው ቤተ ክርስቲያን በምድር ላይ ያለችው የልዑል እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን አካል ናት፡፡ በአንድ ዛፍ ላይ እንዳለ የዛፉ አካል እንደሆነ ቅርንጫፍ ናት፡፡ ከዛፉ ሥር የሚገኘው ምግብ የምትለመልም ናት፡፡
ቅድስት ተብላ ተጠርታለች ምክንያቱም በቅዱስ ቃሉ፣ በሥራ፣ በመሥዋዕቱ፣ በመከራው በክርስቶስ ደም የከበረች ናትና፡፡ መድኅን ክርስቶስ ሊቀድሳት ሊያከብራት ወደላይም ከፍ ከፍ ሊያደርጋት ስለዚህም ምክንያት ሰው ሆነ፡፡ ቤተ ክርስቲያን አካላዊት ተብላለች፡፡ ቤተ ክርስቲያን ኩላዊት ተብላለች፡፡ ምክንያቱም በቦታ የማትወሰን ናትና በጊዜም አትወሰንም፡፡ በቋንቋና በብሔር አትከፈልም፤ ሁሉንም የሰው ልጆች ታገናኛለች፡፡ ሐዋርያዊትም ተብላለች፡፡ የሐዋርያት መንፈስ አስተምህሮ ድካም አብሯት የሚኖር ነውና፡፡"
(ቅዱስ ቄርሎስ ዘእስክንድርያ)
(ያህዌህ ንሲ (እግዚአብሔር አላማዬ) ፌስቡክ ፔጅ)

ወደድንም ጠላንም እኛ ፈልገን ሳይሆን እግዚአብሔር ወዶና ፈቅዶ ኢትዮጵያ በምትባለው መርከብ ላይ ተሳፍረናል።መርከቢቱ ከሰጠመች ሁላችንም አብረን እንሰጥማለን።ከተረፈችም አብረን እንድናለን። ማንም የጠፊ ተመልካች መሆን አይችልም።አባቶቻችን ወደ ጦር ሜዳ ሱሄዱ የተቀመጡበት ፈረስ ሲለግም. ..."ኸረ ተው ሻሾ !ኸረ ተው ቡሬ !ኩርፊያው ለማን ነው?ጦር ሲወረወር ለኔም ላንተም ነው"::ያሉት ለዚህ ነበር።
መ/ር ምህረተአብ አሠፋ
መ/ር ምህረተአብ አሠፋ
↪ እንደ እመቤታችን እንደ ማርያም የአብ ማረፊያ የሆነ ማነው፡፡
↪እንደ እመቤታችን እንደ ማርያም የወልድስ ማደሪያ የሆነ ማነው፡፡
↪እንደ እመቤታችን ማርያም የመንፈስ ቅዱስ ቤት የሆነ ማነው፡፡
↪ ለሰው ኃጢአት ሣይሠራ መኖር ይቻለዋልን ከአራቱ ባሕሪያት ከተፈጠረ ሰው ከእመቤታችን በቀር እሳትን የተሸከመ ኃጢአትንም ያልሰራ የለም እመቤታችን ማርያም ከመላእክት ይልቅ ንፅሕት ናት።
✞እመቤታችን ማርያም ከሴቶች ሁሉ ትበልጣለች፡፡
✞የእመቤታችን ማርያም አሳብ እንደ አምላክ አሳብ ነው፡፡ ✞የእመቤታችን ማርያም መልኳ እንደ አምላክ መልክ
ነው፡፡ የአምላክን መልክ ይመስላል፡:
✞ እመቤችን ማርያም ንጽሕት በመሆኑዋ አምላክን እንዲያድባት አደረገችው፡፡
✞እመቤታችን ማርያም ለአምላክ የደስታ ማደሪያ ሆነችው፡፡ ✞እመቤታችን ማርያም አምላክን በድንግልናዋ ወለደችው፡፡ ✞እመቤታችን ማርያም በነቢያት ትነገር ነበር፡፡
✞ እመቤታችን ማርያም በሐዋርያትም ትነገር ነበር፡፡ ✞እመቤታችን ማርያም በፍጥረት አንደበት ትመሰገናለች የቤተክርስቲያን ልጆች አክብሯት ለናንተ ለኃጥአን መድኃኒታችሁ ስለሆነች ፡፡ በጎ አገልግሎትም ለሚያገለግሉት ዋጋውን ትሰጠዋለች ሳትጠራጠሩ በፍጹም ልቦናችሁ እመኑባት እሷ መድኃኒታችሁ ናትና፡፡
🙏በሥዕሏ ፊት ስገዱ ለሥዕሏም ያልሰገደ ግን ከቆመበት ቦታ ይጥፋ ስም አጠራሩም አይታወቅ፣በሰማይ ያሉ መላእክትም ይደረግ ይሁን ይበሉ።
❖መቅድመ ተአምረ ማርያም።

249views