“ቍጣ ምሕረት የሌለው ነው፥ መዓትም እንደ ጎርፍ ነው፤ በቅንዓት ፊት ግን ማን ይቆማል?”
— ምሳሌ 27፥4
“በመካከልህ ያለው አምላክህ እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ነውና የአምላክህ የእግዚአብሔር ቍጣ እንዳይነድድብህ ከምድርም ፊት እንዳያጠፋህ፥ በዙሪያችሁ ያሉት አሕዛብ የሚያመልኩአቸውን ሌሎችን አማልክት አትከተሉ።”
— ዘዳግም 6፥14-15
“የእግዚአብሔር ጽኑ ቍጣ ከእኛ ዘንድ አልተመለሰምና ማቅ ልበሱ፥ አልቅሱም ዋይም በሉ።”
— ኤርምያስ 4፥8
¹ እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው፤ የበቀል አምላክ ተገለጠ።
² የምድር ፈራጅ ሆይ፥ ከፍ ከፍ በል፤ ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው።
³ አቤቱ፥ ኃጢአተኞች እስከ መቼ? ኃጢአተኞች እስከ መቼ ይጓደዳሉ?
⁴ ይከራከራሉ፥ ዓመፃንም ይናገራሉ፤ ዓመፃንም የሚያደርጉ ሁሉ ይናገራሉ።
⁵ አቤቱ፥ ሕዝብን አዋረዱ፥ ርስትህንም አስቸገሩ።
— መዝሙር 94፥1-5

ውድ ወንድሜ ሰውን በስብከት ለማገልገል የግድ ልብሰ ተክህኖ ለብሶ መድረክ ላይ በመቆም ብቻ አይደለም፣ ትልቁና ዋነኛው ሰውን በራስ ህይወት መለወጥ ነው፡፡ ስለዚህ በህይወትህ ለብዙዎች አብነት እንድትሆን እንጂ የግድ ስብከት አዘጋጅተህ መድረክ ላይ መቆም ብቻ አይጠበቅብህም፡፡ እንዲህ አይነት ሰው ከሆንክ ሰዎች ፊትህን ባዩት ጊዜ የዋህነትን፣ ሩህሩህነትን ይማራሉ፣ ንግግርህንም በሰሙ ጊዜ መንፈሰ ጠንካራነት፣ ታማኝነት፣ ፍፁምነትና ፍቅርን ያገኛሉ፡፡
(ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ - ከመንፈስ ነፃነት የተወሰደ)
(ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ - ከመንፈስ ነፃነት የተወሰደ)
September