አንደበትምሁሉኢየሱስክርስቶስበእግዚአብሔርአብክብርጌታእንደሆነያምንዘንድነው
››
ፊልጵ
2
፥
10-11
፡፡በዚህመሠረትቅዱስስሙበተጻፈበትከነጭድንጋይ
(
ከዕምነበረድ፣ከእንጨት
)
በተሠራውበጽላቱፊትለቅዱስስሙመስገድታላቅየመንፈስጥበብእንጂሞኝነትአይደለም፡፡ምናልባትስለታቦት፣ስለጽላትባለማወቅባጠቃቀሙበኩልየሚሳሳቱአባቶችን፤እናቶችንወንድሞችንናእህቶችንበተገቢውመንገድማስተማርተገቢነው፡፡ከዚህበላይስለታቦትከቤተመቅደስመውጣትናአለመውጣትመጽሐፍቅዱሳዊከመሆኑምበተጨማሪቀኖናቤተክርስቲያንመሆኑመታወቅአለበት፡፡ብዙዎችበሐዲስኪዳንታቦትንለመቃወምበኤር
3
፥
16
፡፡የተጻፈውንጠቅሰው
“
በዚያዘመን፦የእስራኤልቅዱስእግዚአብሔርየቃልኪዳኑታቦትእነኋትእያሉምበአፋቸውምአይጠሯትምከእንግዲህወዲህአይሿትም።
”
ተብሏልናታቦትአያስፈልግምበማለትያስተምራሉ፡፡እንደተባለውታቦትብሎመጥራትካላስፈለገበኤርምያስ
31
፥
34
፤ደግሞ
“
እያንዳንዱሰውባልንጀራውን፣እያንዳንዱምወንድሙን፦እግዚአብሔርንዕወቅብሎአያስተምርም
”
ተብሎስለተጻፈእንግዲህሰውሁሉበየዘመኑእግዚአብሔርንእንዲያውቅማስተማርአያስፈልግምማለትነዋ
!
ደግሞምጌታችንበማቴ
28
፥
19 “
እንግዲህሂዱናበአብበወልድናበመንፈስቅዱስስምእያጠመቃችኋቸውአሕዛብንሁሉአስተምሩ
”
ብሎመናገሩስህተትመሆኑነዋ
!
በአጠቃላይእንዲህነውብሎከመናገርአስቀድሞበመጽሐፍየተጻፈውነገርለምንናእንዴትባለሁኔታናጊዜመጻፉንማጥናትናመልእክቱን
(
ምስጢሩን
)
….
ታቦትእየተባለየተሰየመበትምክንያቱናየዚህስያሜከየትነውየመጣውምንድንነውየሚሉጥያቄዎችሊኖሩእንደሚችሉእርግጥነው፡፡እንዲህተብሎመሠየሙበትንቢተኢሳይያስ
56
፥
46
በተገለጸውመሠረትየእግዚአብሔርንሰንበቱንለሚጠብቁደስየሚያሰኘውንምለሚመርጡቃልኪዳኑንምለሚይዙጃንደረቦች
(
ስለእግዚአብሔርመንግሥትራሳቸውንጃንደረባያደረጉቅዱሳን
)
ማቴ
19
፥
12
በእግዚአብሔርቤትናበቅጥሩየዘለዓለምመታሰቢያእንደሚደረግላቸውየተገለጠበመሆኑይህንአብነትበማድረግጌታሥጋው፣ደሙየሚከብርበትሆኖለቅዱሳኑምመታሰቢያለማድረግነው፡፡
/
መዝ
111
፥
7/
እንዲሁምየጻድቅመታሰቢያለበረከትነውናምሳ
10
፥
7
፡፡በዚህምክንያትእንጂበታቦታቱየሚከብረውመድኃኒተዓለምክርስቶስመሆኑግልጽሊሆንያስፈልጋል፡፡እግዚአብሔርአስተዋይልቡናይስጠን።ወስብሐትለእግዚአብሔርአሜን።
