ዘበእንቲአሃ ለቤተክርስቲያን የያሬድ ድርሰት
ዘበእንቲአሃ ለቤተክርስቲያን ተጸፋእከ በውስተ ዐውድ ከመ ትቀድሳ በደምከ ክቡር ዘበእንቲአሃ ዝግሐታተ መዋቅሕት ፆረ ወተዐገሰ ምራቀ ርኩሰ እንዘ አልቦ ዘአበሰ አምላክ ዲበ ዕፀ መስቀል ተሰቅለ " ቅዱስ ያሬድ
ትርጉም፡- " ለቤተክርስቲያን ብለህ በአደባባይ በጥፊ የተመታህ አቤቱ ይህን ማድረግህ እርሷን በከበረ ደምህ ትቀድሳት ዘንድ ነው። ለእርሷ ሲል ታስሮ መጎተትን የቻለ የበደለው በደል ሳይኖር ርኩስ ምራቅ ሲተፋበት የታገሰ አምላክ በእንጨት መስቀል ላይ ተሰቀለ።"
ገፃችን ስያሜዋን ያገኘችው ከዚህ የቅዱስ ያሬድ (የመጋቢት መድሃኔዓለም ዋዜማ) መሆኑን ልብ ይሏል።

" ዘበእንቲአሃ ለቤተክርስቲያን ተጸፋእከ በውስተ ዐውድ ከመ ትቀድሳ በደምከ ክቡር ዘበእንቲአሃ ዝግሐታተ መዋቅሕት ፆረ ወተዐገሰ ምራቀ ርኩሰ እንዘ አልቦ ዘአበሰ አምላክ ዲበ ዕፀ መስቀል ተሰቅለ " ቅዱስ ያሬድ
ትርጉም፡- " ለቤተክርስቲያን ብለህ በአደባባይ በጥፊ የተመታህ አቤቱ ይህን ማድረግህ እርሷን በከበረ ደምህ ትቀድሳት ዘንድ ነው። ለእርሷ ሲል ታስሮ መጎተትን የቻለ የበደለው በደል ሳይኖር ርኩስ ምራቅ ሲተፋበት የታገሰ አምላክ በእንጨት መስቀል ላይ ተሰቀለ።"
ትርጉም፡- " ለቤተክርስቲያን ብለህ በአደባባይ በጥፊ የተመታህ አቤቱ ይህን ማድረግህ እርሷን በከበረ ደምህ ትቀድሳት ዘንድ ነው። ለእርሷ ሲል ታስሮ መጎተትን የቻለ የበደለው በደል ሳይኖር ርኩስ ምራቅ ሲተፋበት የታገሰ አምላክ በእንጨት መስቀል ላይ ተሰቀለ።"
የከበሮ አጠቃቀም ምሳሌያዊ ትርጉም/ምሥጢር!
፩) ከበሮ ግራና ቀኝ መመታቱ፡-“ዘበእንቲአሃ ለቤተክርስቲያን ተጸፋእከ በውስተ ዓውድ ከመትቀድሳ“ ያለውን በማስታወስ የግራና የቀኝ ጉንጩ ምሳሌ ነው።
§ ከበሮ ግራና ቀኝ መመታቱ “ዘበእንቲአሃ ለቤተክርስቲያን ተጸፋእከ በውስተ ዓውድ ከመትቀድሳ፡ “ ያለውን በማስታወስ የግራና የቀኝ ጉንጩ ምሳሌ ነው።
§ ድምጹ የወንጌል ወይም “ኤሎሔ ኤሎሔ ላማ ሰበቅታኒ”ማቴ. 27፡46፣ ማር.15፡34 ምሳሌ ነው።
§ ጠፍሩ ጌታችን 6666 ጊዜ መገረፉና በሰውነቱ ላይ የወጣውን ስፍር ቁጥር የሌለውን ሰንበር ምሳሌ ነው።