የምትጸልየው የሌላውን ሕልም ለመፍታት ብለህ ሳይሆን ላንተው ለራስህ ሕልም የሆነብህን ልትፈታ ነው ክፍል ስምንት ... የምትጸልየው የሌላውን ሕልም ለመፍታት ብለህ ሳይሆን ላንተው ለራስህ ሕልም የሆነብህን ልትፈታ ነው ክፍል ስምንት ( ትንቢተ ዳንኤል 2 ፥ 13 ) ለሌላው ሳይሆን ለራስ የመጸለይ ጊዜ ፣ ራስን የመስበክ ፣ የማስተማርና የማዳን ጊዜ በፊት ለፊታችን እየመጣነው ሮሜ 2 : 17 - 24 ፣ የሉቃስ ወንጌል 23 : 28 እና 29 ፣ 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 : 15 እና 16 ፣ ኦሪት ዘፍጥረት 19 : 17