image
አክሲማሮስ ሲመረመር..!
1- እንዴት ስላሴዎች እንዲህ አይነት ስድብ ይጠቀማሉ..? በምስሉ ላይ እንደምንመለከተው የተጠቀሙት ቃል ሻጋታም ክርፋታም የሚል ነው..?
2- ሰይጣንን ስላሴዎች ካልፈጠሩት ታዲያ ማን ፈጠረው..?