​መፃፍን ለሰው ልጅ ያስተማረው አጋንንት 
በቀይና በጥቁር ቀለም መፃፍን አስተምሮ የሰው ልጅ ሃይማኖቱን እንዲያፀና የረዳው አጋንንት #ፔንሙዕ የተሰወረ ጥበብን ለሰዎች አስተማረ 
ሰው ሲፈጠር ለዚህ አይነት ስራ አልተፈጠረም ነበር 
ከእግዚአብሔር ይልቅ አጋንንት ለሰው ልጆች ባለውለታ ናቸው ማለት ነው?
 እንደ መፅሐፈ ሄኖክ 19:7