​መፅሐፈ አርጋኖን ዘ አርብ እውን ከማርያም ልመና በቀር የሚያድን የለም? 
ከማርያም ልመና በቀር የሚያድን የለም ይለናል መፅሐፈ አርጋኖን 
በዕብራይስጥ ማሪሃም የተባልሽ የተመረጽሽ ድንግል እመቤቴ ማርያም ሆይ #ከጸሎትሽ #ረዳትነት #በቀር #ሊረዳኝ #የሚችል #እንደሌለ #ዐወቅሁ፡፡ ከልመናሽም በቀር #የሚያድን #እንደሌለ ያለበኩርሽም የሚበጀሽ እንደሌለ ዐወቅሁ፡፡    ድንግል ሆይ ከምልጃሽ በቀር ሊጠብቀኝ የሚችል እንደሌለ ዐወቅሁ