መስተብቍእ ዘመስቀል በተባለው የቤተክርስቲያን የጸሎት ክፍል ውስጥ እንዲህ የሚል ይገኛል፦ 
«ለእሉ ክልዔቱ ፍጡራን/ለማርያም ወለመስቀል/ ስብሐተ ፈጣሪ ይደልዎሙ፤ እስመ #ተዐረዮሙ በክብሮሙ»
ለእነዚህ ሁለቱ ፍጡራን  (ለማርያምና ለመስቀል) ለፈጣሪ የሚሰጠው  ምስጋና ይገባቸዋል። በክብር ፈጣሪያቸውን #ተካክለዋልና!
Vs 
«እንግዲህ #እተካከለው ዘንድ በማን #መሰላችሁኝ? ይላል ቅዱሱ። ኢሳ 40፤25»
በመስቀል መሰሉህ