​ነገረ ማርያም 
ማርያም ለ 9999 ነብሳት ሐጢያት ስትል ሞተች 
ከዚህም በኃላ እርሱም ፀሐየ ፅድቅ ጌታችን እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ እመቤታችን እግዝእትነ  ማርያም በጊዜ ሞቷ ከመከራ ወደ እረፍት ከኃዘን ወደ ትፍሥህት ትሔጅ ዘንድ ሙች አላት፡፡ እርሷም እግእዝትነ ማርያም ልጀ ሆይ ወዳጀ ሆይ አንተን ወልጄ ያንተ እናት ሆኜ እኔ እንዴት ልሙት ብትለው እርሱም ፀሐየ ፅድቅ ጌታችን እግዚእነ እየሱስ ክርስቶስ እመቤታችን እግእዝትነ በፈቃዷ እንዳልሞተችለት ዐውቆ 9999 ነፍሳት በአንድ ቀን ተኮንነው ገሃነመ እሳት ሲወርዱ አሳያት 😛 
እነዚህም ነፍሳትእመቤታችንን እግዝእትነ ማርያምን ባዩ ግዜ እናታችን እመቤታችን ሆይ ለዘመዱ የሚያዝን አንጀት ራሱን የማይሸከም አንገት አንጀቱም አንጀት አንገቱም አንገት አይደለምና ከልጅሽ አስታርቂን ከገሃነም እሳት አውጭን መንግስተ ሰማያት አግቢን ብለው ቢያለቅሱባት እርሷም እመቤታችን ማርያም ልጄ ሆይ ወዳጄ ሆይ እባክህ ማርልኝ አለችው፡፡ 😀 
እርሱም ፀሐየ ጽድቅ ጌታችን እግዚአብሔር  ኢየሱስ ክርስቶስ እኔ ደቂቀ አዳምን (የአዳም ልጆችን) ከገሃነመ እሳት አውጥቼ መንግስተ ሰማያት ያገባሁ ተገፍፌ፣ ተገርፌ፣ ተሰቅየ፣ ተቸንክሬ፣ ሞቼ ተነስቼ አይደለምን? አንችም ለነዚህ #ነፍሳት #ኃጢአታቸው #ካልሞትሽላቸው ዘለዓለም በገሃነም እሳት ወርደው ይቀራሉ አላት እርሷም እመቤታችን እግዝእትነ ማርያም እነዚህ ነፍሳት ዘለዓለም በገሃነም እሳት ወርደው ሲቀሩስ ስንኳን አንድ ጊዜ 7 ጊዜ ልሙት ብላ ሞታለች 😀  😀 
ነገረ ማርያም ገፅ 663—665