Tuesday 11 February 2020

ንዑ ንስገድ ወንግነይ ላቲ ለመድኃኒት ማርያም ድንግል ለዘግብርተ ብርሃናት አበይተ ባሕቲታ 
ትርጉም ብቻዋን ታላላቅ ብርሃናትን(ፀሐይና ጨረቃ) ለፈጠረች ለመድኃኒት ድንግል ማርያም ኑ እንስገድላት ለርሷም እንገዛ 
ዚቅ ዘየካቲት ኪዳነ ምህረት ገፅ 144 
” ብቻውን ታላላቅ ብርሃናትን የሠራ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤”
(መዝሙረ ዳዊት 136:7)
ፀሐይና ጨረቃን የፈጠረ ማን ነው ማርያም ወይስ እግዚአብሔር ስግደት የሚገባውስ? 
” እግዚአብሔርም ሁለት ታላላቆች ብርሃናትን አደረገ፤ ትልቁ ብርሃን በቀን እንዲሠለጥን፥ ትንሹም ብርሃን በሌሊት እንዲሰለጥን፤ ከዋክብትንም ደግሞ አደረገ።”
(ኦሪት ዘፍጥረት 1:16)

No comments:

Post a Comment