መፅሐፈ አርጋኖን ዘ አርብ እውን ከማርያም ልመና በቀር የሚያድን የለም?
ከማርያም ልመና በቀር የሚያድን የለም ይለናል መፅሐፈ አርጋኖን
በዕብራይስጥ ማሪሃም የተባልሽ የተመረጽሽ ድንግል እመቤቴ ማርያም ሆይ #ከጸሎትሽ #ረዳትነት #በቀር #ሊረዳኝ #የሚችል #እንደሌለ #ዐወቅሁ፡፡ ከልመናሽም በቀር #የሚያድን #እንደሌለ ያለበኩርሽም የሚበጀሽ እንደሌለ ዐወቅሁ፡፡ ድንግል ሆይ ከምልጃሽ በቀር ሊጠብቀኝ የሚችል እንደሌለ ዐወቅሁ
No comments:
Post a Comment