Sunday 9 February 2020

ፍቅር ጤና ሰላም እንዲሁም ሀብት ለዚህ ድህረገጽ ቤተሰቦች እና ለኢትዮጵያ ህዝብ እየተመኘሁ ዛሬ አጠር ያለች ከቅዱስ ዳዊት መዝሙር ገቢር ልጠቁማችሁ!

#የራስ መርዘን(ፍልጸት)#

የመዝሙረ ዳዊት 57 !
በምስሉ እንደሚመለከተው አድርገው ቢጠቀሙት ይድናሉ።

#በመናፍስት አማካኝነት
#በዓይነ ጥላ አማካኝነት
#በቡዳ መንፈስ ችግር
#በሱስ ምክንያት
#በጭንቀት ብዛት
በመሳሰሉት ችግሮች የራስ ፍልጸት፣ አልያም ህመም ፣የራስ መርዘን፣በአንድ ጎን ከፍሎ የማመም ምልክቶች ካሉ የቁራኛ መምፈስ የሚያስቸግሮት ከሆነ!

በስር ካሉት ጠልሰሞች አልያም ምልክቶች ጋር የዳዊት መዝሙር 57ን በቀይ ቀለም በልሙጥ ወረቀት ጽፈው ቢይዙት መልካም የአበው ጥበብ መፍትሔ ነው።

እንዲሁም በስር ያሉት ምልክቶች እና የዳዊት መዝሙር 57ን በአዲስ ሸክላ በነድ ቀለም አልያም በቀይ ቀለም በብዕር ጽፈው የተጻፈበትን ዕቃ በንፁህ ውኃ የተጻፈ ቀለሙን አጥበው በዕቃ አድርገው ቤቱን ጧት ጧት ለሶስ ቀን የስራ ቦታ እንዲሁም ቤትዎትን ቢረጩት ሲሳይ ያበዛል።

ታድያ ይህ ሁሉም የሚሆነው በፈጣሪ ሀይል እንጂ በማንም አይደለም።

ሻሎም ነኝ!
ለበለጠ መረጃ 0929922070 ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉ።
No photo description available.

No comments:

Post a Comment