Saturday 8 February 2020

የቴሌግራም ወዳጆቼን ተቋርጠው በነበሩ ፁሁፎቼ ዙሪያ ጠይቂያቸው አስተያየታቸውን እየሰጡኝ ነው። እናንተን ደግሞ በሚከተሉት ሀሳቦች ዙሪያ አስተያየት እንድትሰጡኝ እፈልጋለሁ። ህይወት አጭር ነችና ባለችን ጊዜ ትኩረት ለማድረግ እንዲመች በማሰብ ነው።
📜 በንጽጽር ፁሁፎቼ ውስጥ የቱ ላይ ትኩረት ባደርግ ትመርጣላችሁ?
መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያተኮሩ ስራዎች
ምላሽ መስጠት ላይ ብቻ ያተኮረ ስራ
107 Votes

No comments:

Post a Comment