Saturday 8 February 2020

እውን ማርያም ይህ ታደርጋለች?


እውን ማርያም ይህ ታደርጋለች?

እውን ማርያም ይህ ታደርጋለች?
ማርያም መቀመጫዬን ለጉማልኝ ሄደች::
• አባ ጊዮርጊስ በአንድ ወቅት ለሽንት ሜዳ ተቀምጦ ሳለ <<ማርያም ማርያም>> ቢል
ማርያም ተገልጣ <<እንዴት እዚህ ዐይነ-ምድርህ ላይ ትጠራኛለህ ብትለኝ ብወድሽ ነዋ እባክሽ
ከእንግዲህ ወድህ ዐይነ-ምድር እንዳይወጣኝ መቀመጫዬን ለጉሚልኝ> ብሎ ፀልዮ ማርያምም ለጉማልኝ ሄደች::
ምንጭ፦ ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘገሳጭ ገፅ 39/ከበዕንተ ማርያም
No photo description available.

ምላሽ ይስጡ

No comments:

Post a Comment