Sunday 9 February 2020

መፍትሄ ሥረይ

"እግዚአብሔር መድሃኒትን ከምድር ፈጥሯልና አዋቂ ሰው ባለመድሃኒትን አይንቀውም " ሲራክ 38:4

ለመንፈሳዊው ህክምና አገልግሎት የሚሰጠውና በተለያዩ ቋንቋዎች ለአብነት ያህል በጀርመንኛ እና ፈረንሳይኛ ቋንቋ የተተረጎመው
" መፍትሄ ሥረይ መፅሀፍ"።
መፍትሄ ሥረይ መፅሀፍ ከኖህ ጊዜ አንስቶ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣውን የህክምና ጥበብ የያዘ መፅሀፍ ነው።
Image may contain: one or more people and text




No comments:

Post a Comment