​መፅሐፈ ሰአታት 
ኢዮብ በቁስል በታመመ ግዜ ልመናውን የተቀበለችው ማርያም ናት ይላታል 
ተፈስሒ ማርያም ሰርጎ አሮን ሌዋዊ ተፈስሒ ማርያም ወለተ ዳዊት ሰንቃዊ ሙካፈ ስዕለቴ ለኢዮብ አመ በቁስሉ ይደዊ 
«ከሌዊ ወገን የሆነ የአሮን ጌጥ ማርያም ደስ ይበልሽ የዘማሪው የዳዊት ልጅ ማርያም ደስ ይበልሽ እዮብ በቁስል በታመመ ጊዜ ልመናውን የተቀበልሽው አንች ነሽ» 
ተፈሲሐ ማርያም ዘእሁድ ገፅ 77 

ማርያምና ኢዮብ የነበሩበት ዘመን ጭራሽ አይገናኝም ታዲያ እንዴት አድርጋ ነው የኢዮብን ፀሎት የሰማችው?