ለሰው ልጆች ኃጢአት ስትል የሞተችው ከሞተች በኃላ ያረገችውና በእግዚአብሔር ቀኝ የተቀመጠችው የኦርቶዶክሷ ማርያም 
»» ማርያም ለ 9999 ነብሳት ኃጢያት ስትል ሞተች « ከዚህም በኃላ እርሱም ፀሐየ ፅድቅ ጌታችን እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ እመቤታችን እግዝእትነ ማርያም በጊዜ ሞቷ ከመከራ ወደ እረፍት ከኃዘን ወደ ትፍሥህት ትሔጅ ዘንድ ሙች አላት፡፡ እርሷም እግእዝትነ ማርያም ልጀ ሆይ ወዳጀ ሆይ አንተን ወልጄ ያንተ እናት ሆኜ እኔ እንዴት ልሙት ብትለው እርሱም ፀሐየ ፅድቅ ጌታችን እግዚእነ እየሱስ ክርስቶስ እመቤታችን እግእዝትነ በፈቃዷ እንዳልሞተችለት ዐውቆ 9999 ነፍሳት በአንድ ቀን ተኮንነው ገሃነመ እሳት ሲወርዱ አሳያት
« መዝገበ ጸሎት ነገረ ማርያም ከሚለው ክፍል ገጽ 663—665 »ማርያም አርጋ በፈጣሪዋ ቀኝ ተቀመጠች « ያን ግዜም ከእፅ ህይወት በታች ባለ መቃብር የእመቤታችን ስጋዋ መጣ የክብር ባለቤት ጌታችንም እንዲህ እያለ አረጋጋት የተወደድሽ የወለድሽኝ እናቴ ሆይ ዘላለማዊ ወደሆነ መንግስተ ሰማያት አሳርግሽ ዘንድ ነይ ያን ግዜም በገነት ያሉ ዕፅዋት ሁሉም አዘነበሉ መላዕክት የመላዕክት አለቆች ፃድቃን ሰማእታት እየሰገዱላትና ፈፅሞ እያመሰገኗት አሳረጓት አባቷ ዳዊትም ንግስት እመቤታችን ወረቀ ዘቦ ለብሳ ደርባ ደራርባ በቀኝህ ትቀመጣለች እያለ በበገና አመሰገናት በኪሩቤል ሰረገላ ተቀምጣ ካረገች በኃላ #በልጇና #በፈጣሪዋ #ቀኝ #በታላቅ #ክብር #ተቀመጠችኘ »{መፅሐፈ ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ 16 ከቁጥር 5_9 }እንደ ኦርቶዶክስ አስተምህሮ ማርያም ለኃጢአተኞች ስትል ሞታ ከሞት ተነስታ አርጋ በፈጣሪዋ ቀኝ ተቀመጠች ተብሎ ይታመናል
እውነት ከሆነ የወንጌል ፀሀፊዎች በወንጌላቸው እነ ጳውሎስ በደብዳቤዎቻቸው ለምን ታሪኩን ሳይፅፉት ቀሩ በተለይ ጳውሎስ የረሳውን ካቦርት ሳይቀር አምጡልኝ እያለ ሲፅፍ እንዴት ይህን ታሪክ ረሳው?
ለሰው ልጆች ኃጢአት ስትል የሞተችው ከሞተች በኃላ ያረገችውና በእግዚአብሔር ቀኝ የተቀመጠችው የኦርቶዶክሷ ማርያም 



»» ማርያም ለ 9999 ነብሳት ኃጢያት ስትል ሞተች
« ከዚህም በኃላ እርሱም ፀሐየ ፅድቅ ጌታችን እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ እመቤታችን እግዝእትነ ማርያም በጊዜ ሞቷ ከመከራ ወደ እረፍት ከኃዘን ወደ ትፍሥህት ትሔጅ ዘንድ ሙች አላት፡፡ እርሷም እግእዝትነ ማርያም ልጀ ሆይ ወዳጀ ሆይ አንተን ወልጄ ያንተ እናት ሆኜ እኔ እንዴት ልሙት ብትለው እርሱም ፀሐየ ፅድቅ ጌታችን እግዚእነ እየሱስ ክርስቶስ እመቤታችን እግእዝትነ በፈቃዷ እንዳልሞተችለት ዐውቆ 9999 ነፍሳት በአንድ ቀን ተኮንነው ገሃነመ እሳት ሲወርዱ አሳያት 

« መዝገበ ጸሎት ነገረ ማርያም ከሚለው ክፍል ገጽ 663—665 »
ማርያም አርጋ በፈጣሪዋ ቀኝ ተቀመጠች
« ያን ግዜም ከእፅ ህይወት በታች ባለ መቃብር የእመቤታችን ስጋዋ መጣ የክብር ባለቤት ጌታችንም እንዲህ እያለ አረጋጋት የተወደድሽ የወለድሽኝ እናቴ ሆይ ዘላለማዊ ወደሆነ መንግስተ ሰማያት አሳርግሽ ዘንድ ነይ ያን ግዜም በገነት ያሉ ዕፅዋት ሁሉም አዘነበሉ መላዕክት የመላዕክት አለቆች ፃድቃን ሰማእታት እየሰገዱላትና ፈፅሞ እያመሰገኗት አሳረጓት አባቷ ዳዊትም ንግስት እመቤታችን ወረቀ ዘቦ ለብሳ ደርባ ደራርባ በቀኝህ ትቀመጣለች እያለ በበገና አመሰገናት በኪሩቤል ሰረገላ ተቀምጣ ካረገች በኃላ #በልጇና #በፈጣሪዋ #ቀኝ #በታላቅ #ክብር #ተቀመጠችኘ »
{መፅሐፈ ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ 16 ከቁጥር 5_9 }
እንደ ኦርቶዶክስ አስተምህሮ ማርያም ለኃጢአተኞች ስትል ሞታ ከሞት ተነስታ አርጋ በፈጣሪዋ ቀኝ ተቀመጠች ተብሎ ይታመናል
እውነት ከሆነ የወንጌል ፀሀፊዎች በወንጌላቸው እነ ጳውሎስ በደብዳቤዎቻቸው ለምን ታሪኩን ሳይፅፉት ቀሩ በተለይ ጳውሎስ የረሳውን ካቦርት ሳይቀር አምጡልኝ እያለ ሲፅፍ እንዴት ይህን ታሪክ ረሳው?
