‹‹ስግደት ወይም ሰጊድ ማለት የፈጣሪና ፍጡር÷ የጌታና ሎሌ÷ የገዢና ተገዢ÷ የሚያመልክና ተመላኪ ልዮነታቸውና አኗኗራቸው የሚታወቅበት ሥልጣን÷ ሕግ ወይም ትእዛዝ ነው፤ ዘፍጥረት 2÷15-16፡፡ ይህ ስግደት ግን ለአምላክ የብቻው የባሕርይ ገንዘቡ ስለሆነ ከቶ ለሌላ አይሰጥም፤ ዘጸአት 20÷1-17፤ ማቴዎስ 4÷10›› (ዘመንፈስ ቅዱስ አብርሃ፣ ተግሳጽና ምክር ገጽ 177)፡፡
@gedlatnadersanat
@gedlatnadersanat
@gedlatnadersanat
@gedlatnadersanat