<<እስመ ለሊሁ ነጸረነ ወናሁ ኮነ አፅራረ ለእግዚአብሔር ወአልብነ ምንትኒ ግሙራ ዘይክል ያቅርበነ ኅቤሁ ለዐቂበ ሀብቱ ኢኪዳን፥ ወኢመሥዋዕት፥ ወበንተ ዝንቱ ተሣሃለነ ወኢያንሥአ ለነ ሊቀ ካህናት እመላእክት ወኢእምኅይላት እለ እሙንት ይቀውሙ ዐውደ መንበሩ።
ትርጓሜ፦ እርሱ ተመልክቶን እነሆ ለእግዚአብሔር ጠላቶች ሆነን ተገኘን። ሀብቱን ለማግኘት ኪዳንም ቢሆን፥ መሥዋዕትም ቢሆን፥ ወደ እርሱ ያቀርበን ዘንድ የሚችል ፈጽሞ አልነበረንም፤ ስለዚህ ይቅር አለን። ዙፋኑን ከብበው ከሚቆሙ ከመላእክት ከኅይላትም ወገን ሊቀ ካህናት (አስታራቂ) አልሾመልንም። (ሃይማኖተ አበው 1986፣ ገጽ 222)
@gedlatnadersanat