ተቀበል ሐበሻ - 3
* "መነኩሴ ሆኖ ወይን ጠጅና ጠላ ከጠጣ ምግብ በጨው ከበላ ከቤተ ክርስቲያን ርቆ ዘመዱን ከወደደ 10 ዓመት በቀኖና 20 ዓመት በንሰሐ ይቀጣል" (አንቀጸ ንሰሐ ቁጥር 42)
* "ገንዘብ ያከማቸ (ያጠራቀመ) ሰው 20 ዓመት ሱባዔ በቀኖና 10 ዓመት በንሰሐ ይቀጣል" (አንቀጸ ንስሐ ቁጥር 43)
* "በሰንበት በሮብ በአርብ በ9ኙ የጌታ በዓላትና በማሪያም በዓላት ቀን ብቻውን የበላ 9 ሱባዔ በቀኖና 2 ዓመት በንሰሐ ይቀጣል" (አንቀጸ ነስሐ ቁጥር 45)
* "አንድ ሰው ተአምረ ማርያምን ለመስማት ፈጥኖ ወደ ቤተ ክርስቲያን ካልደረሰ ካህን ከሆነ ከክህነቱ ይሻር። መነኩሴ ከሆነ ከምንኩስናው ይሻር። ሌላው ሰው ደግሞ 9 ሱባዔ በቀኖና 1 ዓመት በንሰሐ ይቀጣል" (አንቀፀ ንስሐ ቁጥር 58)
ፍትሐ ነገሥት ላይ ያለውን ከማቅረቤ በፊት ሥላሴን ስለ ዋጣቸው "ቅዱስ" የምላችሁ ይኖረኛል።