ሰው ኃጢአተኛና ከእግዚአብሔር ተለይቶ የሚኖር ነው Part Two
ሰው ኃጢአተኛና ከእግዚአብሔር ተለይቶ የሚኖር ነው
Part Two
3ኛ ) ሰው ኃጢአተኛና ከእግዚአብሔር ተለይቶ የሚኖርነው
ሀ) ኢየሱስ የሳምራዊትዋን ኃጢአት አሳይቶአል ዮሐንስወንጌል 4 ፥ 16 _ 20
ለ) ሰው ኃጢአተኛ ነው ሮሜ 3 ፥ 23 _ 25 ፤ሮሜ 5 ፥ 12 _ 14
ሐ ) በኅብረተሰብ ውስጥ ያለው የሞራል ማሽቆልቆልየኃጢአት ማስረጃ ነው ገላትያ 5 ፥ 19 _ 21
መ) እግዚአብሔር ለሕይወቱ ያለውን ፍቅርና እቅድ ሰውሊለማመድ አይችልም
የእግዚአብሔር ፍቅር የዘላለም ሕይወት
የኃጢአት ውጤት
ዘላለማዊ ቁጣ
የእግዚአብሔር ፍርድ
* በሕግ ማንም አይጸድቅም ገላትያ 3 ፥ 11
* ማንም በሥራ አይጸድቅም ሮሜ 3 ፥ 27
4ኛ ) ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ስለ ሰው ኃጢአትብሎ የሰጠው ስጦታ ነው
ሀ) ኢየሱስ መሲህ መሆኑን ለሳምራዊትዋ ሴት ገልጾላታልዮሐንስ ወንጌል 4 ፥ 23 _ 26
ለ) የኃጢአታችንን ዕዳ ለመክፈል ኢየሱስ በመስቀል ላይሞተ 1ኛ ዮሐንስ 4 ፥ 9 እና 10
የእግዚአብሔር ፍቅር የዘላለም ሕይወት
ክርስቶስ መስዋዕት
Result
of sin
የዘላለም ሞት
የእግዚአብሔር ፍርድ
*ኢየሱስ እንደ ቀራጮችና አመንዝሮች ለመሰሉ ለተለያዩየማይወደዱ ሰዎች ፍቅሩን ገልጾላቸዋል እግዚአቤርኃጢአተኞችን እንደሚወድ መጽሐፍቅዱስ ይናገራልኃጢአተኞችን ከመውደድ የተነሳ ለኃጢአት በሚሰጠውፍርድ ለሚመጣው ችግር መፍትሔ መፈለግ ነበረበትይህንንም ሕይወቱን ቤዛ በማድረግ ፈጸመው መስቀሉክርስቶስ የእኛን ኃጢአት በራሱ ላይ የተሸከመበትና በእኛፈንታ የእግዚአብሔርን ቁጣ የተቀበለበት ነውእግዚአብሔር ለእኛ ያለው ታላቅ ፍቅር የተገለጸበት ይህነው ባንወደውም ቅሉ በእኛ ፈንታ እንዲሞት ኃጢአትየልኤለውን ልጁን በመላክ ወዶናል
ሐ) የኢየሱስ ሞት የእግዚአብሔርን ፍቅር ያሳያልጽድቁንም ይገልጻል
*አንድ ቀን ዳኛ የነበረ አንድ ሰው የትራፊክ ሕግ ጥሶ ወደችሎት በቀረበ ጊዜ የገዛ ልጁ ተፈተነ ዳኛው ኃላፊነቱእንደመሆኑ ርህራሄ ተሰማው ምንም እንኩዋ ልጁ ቤሳቢስቲን ባይኖረው ዳኛው በፍርዱ ትክክለኛ ስለነበርበእርሱ ላይ በመፍረድ መቀጫ እንዲከፍል በየነበት ከዚያበሁዋላ የፍርድ ልብሱን አወለቀና ከተሰየመበት ወንበርበመውረድ ከልጁ ጎን ቆሞ መቀጫውን ራሱ ከፈለ
መ) በእርሱ በኩል የእግዚአብሔርን ፍቅርና ለሕይወታችንያለውን እቅድ ማወቅና መለማመድ እንችላለን
* ኢየሱስን የሚያምን በእግዚአብሔር ፍቅር ውስጥይኖራል 1ኛ ዮሐንስ 4 ፥ 15 እና 16
* የተትረፈረፈ ሕይወት እንደሚኖራት ኢየሱስለሳምራዊቲቱ ሴት ተስፋ ሰጣት ዮሐንስወንጌል 4 ፥ 10 _ 14
5ኛ ) ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኛችንና ጌታችንአድርገን መቀበል አለብን
ሀ) ሳምራዊቲቱ ሴት በመናዘዝ ( ለይቅርታ ከራስዋ ወደክርስቶስ በመመለስ ) አመነች ዮሐንስ ወንጌል 4 ፥ 26 _ 29 ፤ 39 _ 42
ለ) የፕሬዘዳንት ይቅርታ
* ከ1830 ጆርጅ ዊልሰን በስርቆትና በነፍስ ግድያ ወንጀልፊሊድልፍያ በሚገኘው የዩናይትድ ስቴትሥ ፍርድ ቤትተከሶ ቀረበ እርሱም ተሰቅሎ እንዲሞት ተፈረደበትበወቅቱ የዩናይትድ ስቴትሥ ፕሬዘዳንት የነበረውአንዲሪው ጃክሰን የፕሬዘዳንትነት ይቅርታ አደረገለትእርሱ እስካልተቀበለው ድረስ ይቅርታ እንዳልሆነበመግለጽ ዊልሰን ይቅርታውን አልቀበልም አለ ጉዳዩምለከፍተኛው ፍርድ ቤት ቀረበ ዋና ዳኛ የሆነው ማርሻልምየሚከተለውን ብያኔ ጻፈ ይቅርታ በሰውየው ይቅርታውንአምኖ የመቀበል ሁኔታ ይወሰናል ሞት የተፈረደበት ሰውይቅርታ ቢደረግለት አልቀበልም ይላል ተብሎ የማይታሰብነገር ነው ነገር ግን ይቅርታውን እስካልተቀበለ ድረስይቅርታው ይቀራል ጆርጅ ዊልሰን መሰቀል አለበትእርሱም ተሰቀለ
ሐ) ሁለቱ መድረሻዎች
The
Result of faith
Result of faith
The
of sin የክርስቶስ መስዋዕት
ዘላለማዊ ሞት
*እግዚአብሔር ለቁጣ አልመረጠንምና 1ኛተሰሎንቄ 5 ፥ 9 እና 10 ፤ ዮሐንስ ወንጌል 3 ፥ 36
መ) ሁለቱ ክበቦች
Christ Me center
No comments:
Post a Comment