Thursday, 5 May 2016

የእግዚአብሔርን ፍቅርና ይቅርታ እንዴት መለማመድ እንደሚቻል Lesson 2 Part one

የእግዚአብሔርን ፍቅርና ይቅርታ  እንዴት መለማመድ እንደሚቻል Lesson 2 Part one

 



Related imageRelated imageዓላማ ፦ የዚህ ትምህርት ዓላማ ኃጢአታችንን እንዴት መናዘዝና የእግዚአብሔርን ፍቅርና ይቅርታ እንዴት መለማመድ  እንደሚቻል ማወቅ እንድንችል ነው 

የትምህርቱ ግብ ፦ ይህ ትምህርት 

     1ኛ ) ኢየሱስ ማን እንደሆነና ለምን ወደ ምድር እንደመጣ መረዳት እንድንችል
      
    2ኛ ) በ1ኛ ቆሮንቶስ 2 ፥ 14 ፣ 3 ፥ 3 የተጠቀሱትን  ሦስት ዓይነት ሰዎች መረዳትና መሳል እንድንችል 


       
   
  


3ኛ) የ መንፈሳዊ እስትንፋስ ጽንሰ ሃሳብ የሆነው ወደ 
ውጪ መተንፈስ የሚለውን መረዳት እንድንችል 
        
4ኛ) ወደ ውጪ መተንፈስ _ _ _  መናዘዝ _ _  የሚለውን በሕይወታችን ተግባራዊ ማድረግ እንድንችል  ይረዳናል

 Related image

መግቢያ ፦ ማንኛውም ሰው በሕይወቱ ሊለማመድ  ከሚቻለው ትልቁ ቁም ነገር ኢየሱስ ክርስቶስን በግል ማወቅ ነው 


1ኛ) ኢየሱስ ክርስቶስ ማነው 


ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው 

ሀ) እግዚአብሔር እንደሆነ ተናግሮአል 

ለ) ትንቢትን ፈጽሞአል |

ምሳሌ ፦ መወለዱ ኢሳይያስ 7 ፥ 14 እና ማቴዎስ 11 ፥ 18 _ 25 |


ሐ) ከሞት ተነስቶአል ፣ ሉቃስ 24 እና ማቴዎስ 28 ፥ 1 _ 10 

 
Image result for jesus RESURRECTED FROM DEATH

2ኛ) ኢየሱስ ክርስቶስ ወደዚህ ምድር የመጣው ለምንድነው 

ሀ) ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣው ለእኛ የዘላለም ሕይወት ለመስጠት ነው ዮሐንስ 3 ፥ 16 ይቅር ሊለንና ከኃጢአት ነጻ ሊያወጣን መጣ ኢየሱስ ብቻ ነው የኃጢአት ይቅርታ ሊሰጠን የሚችለው ምክንያቱም እርሱ ብቻ እግዚአብሔር ስለሆነ ነው ሮሜ 8 ፥ 1 እና 2


Related image

Related imageለ) ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣው ለእኛ የተትረፈረፈ ሕይወት ሊሰጠን ነው ዮሐንስ 10 ፥ 10 


 


ኢየሱስ የክርስትና ሕይወት የሚያስደንቅና የተትረፈረፈ እንዲሆን ነው ይህንኑ ቃል እንዲህ ሲል የተናገረን

3ኛ ) አብዛኞቹ ክርስቲያኖች የተትረፈረፈውን ሕይወት አይለማመዱም 

ሀ) ችግሩ ፦ ሐዋርያው ጳውሎስና ጌታችን በመጽሐፍቅዱስ ውስጥ ያስተማሩትን የደስታና የድል ሕይወት አብዛኞቹ ክርስቲያኖች አይለማመዱም 


 


ለ) የመጀመርያው ምዕተ ዓመት ቤተክርስቲያን ስለ እግዚአብሔር 

ለ) የመጀመርያው ምዕተ ዓመት ቤተክርስቲያን ስለ እግዚአብሔር በዓለም ላይ ከባድ ተጽዕኖ አድርጋለች 

ሐ) በሰው ታሪክ ውስጥ የሚያስደንቅና እጅግ ተስፋ የሚያስቆርጥ ጊዜ ይህ የአሁኑ ዘመን ነው ይህም ትልቅ ፈተና ነው 
 

መ)ዓለም በሃዘን ፣ በፍርሃት ፣ በጭንቀት ተሞልቶአል ወዘተርፈ




No comments:

Post a Comment