ክርስቶስ በሕይወታችን ውስጥ እንዳለ እንዴት ማወቅ እንደሚቻል Part Four
1ኛ) ክርስቶስን በግልህ ከተቀበልከው በሁዋላ ይተውሃል ?
2ኛ ) ክርስቶስ ፈጽሞ ስለማይተውህ ወደ ሕይወትህ እንዲገባ ስንት ጊዜ መጋበዝ ያስፈልግሃል ?
ሀ) እግዚአብሔር
ለ) ሰው
ሐ) ኢየሱስ ክርስቶስ
ቅዱስ እግዚአብሔር
ኃጢአተኛ ሰው
እግዚአብሔር እግዚአብሔር
ሰው ሰው
· ክርስቶስ በሕይወታችን እንዳለ የምናውቅበት አንደኛው መንገድ በራእይ 3 ፥ 20 ባለው የተስፋ ቃል መሠረት ከእያንዳንዳችን ጋር በተያያዘ ሁኔታ በአሁኑ ሰአት ክርስቶስ የት እንደሚገኝ ለየራሳችን በግላችን መጠየቅ
· አሁንም በራእይ 3 ፥ 20 ባለው የተስፋ ቃል መሠረት ክርስቶስ ወደ ሕይወታችን እንደገባ መረዳታችንን ማረጋገጥ
· በ1ኛ ዮሐንስ 5 ፥ 11 _ 13 መሠረት እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ ይለናል ስለዚህ ጌታን ያገኘን እያንዳንዳችን አማኞች ጌታን ለማመናችን እርግጠኞች መሆናችን ተጽፎልናልና እርግጠኞች መሆናችንን በተጻፈልን ቃል ለሕይወታችን ማረጋገጥ አለብን
· ወደ እብራውያን መልእክት 13 ፥ 5 በተጻፈልን ቃል መሠረት ደግሞ አልተውህም አልጥልህም የሚል ቃል ተጽፎልናልና ክርስቶስ ፈጽሞ ስለማይተወን ክርስቶስን በሕይወቱ አንዴ ብቻ ብቻ መጋበዝ እንደሚያስፈልግ መረዳታችንን አረጋግጠን ለራሳችንም ሆነ ለጠያቂዎቻችን ክርስቶስ አይተወኝም አይጥለኝም ስንል መመለስ አለብን
No comments:
Post a Comment