Thursday, 5 May 2016

መጽሐፍቅዱስ ስለ ሦስት ዓይነት ሰዎች ይናገራል

መጽሐፍቅዱስ ስለ ሦስት ዓይነት ሰዎች ይናገራል




፬ኛ ) መጽሐፍቅዱስ ስለ ሦስት ዓይነት ሰዎች ይናገራል ፩ኛ ቆሮንቶስ ፲፬ _

) ክርስቲያን ያልሆነ ፍጥረታዊ ሰው አለ ፩ኛ ቆሮንቶስ ፲፬

_ በገዛ ራሱ መንገዶች ብቻ ይደገፋል 

_ በመንፈሳዊ በኩል በኃጢአት ምክንያት የሞተ _ _ _ ከእግዚአብሔር የተለየ ነው 

) በእግዚአብሔር መንፈስ ቁጥጥር ሥር የሆነና የተሞላ ክርስቲያን የሆነ መንፈሳዊ ሰው አለ ፩ኛ ቆሮንቶስ ፲፭ _ ፲፮ 

_ ማለቅያ ወደሌላቸው የእግዚአብሔር የፍቅርና የኃይል ምንጮች ባለማቋረጥ ይመጣል 

) አማኝ ቢሆንም ቅሉ የክርስትናን ሕይወት በገዛ ራሱ ኃይል መኖር የሚሞክረው ሥጋዊው ወይም ዓለማዊው ሰው አለ  ፩ኛ ቆሮንቶስ _

፭ኛ) ለሥጋዊ ክርስቲያን እግዚአብሔር መንገድ አዘጋጅቶአል 

ሥጋዊው ክርስቲያን የእግዚአብሔርን ፍቅርና ይቅርታ በእምነት መለማመድ ይችላል ሮሜ ፳፭  

) መንፈስ ቅዱስ የኃይል ምንጭ ነው 

መንፈስ ቅዱስ ከኃጢአትና አሞት ኃይል ነጻ ሊያወጣን ይችላል በግል የወጡ ኃይማኖታዊ ሥርዓቶች ወደ መሸነፍና ወደ ጭንቀት ይመራሉ የመንፈስቅዱስ ኃይል ብቻ ነው ድል የሚሰጠው 

)ቁልፍ እምነት ነው 

በመንፈስቅዱስ ስንኖር የክርስቶስን የትንሣኤ ኃይልና ሕይወት በእምነት በእኛ ውስጥ መለማመድ እንችላለን 


) ዓለማዊው ክርስቲያን መፍትሔውን የራሱ ሊያደርግ ይችላል 

ወደ ውጪ መተንፈስ |ኃጢአታችንን መናዘዝ |እና ወደ ውስጥ መተንፈስ |በእምነትና በፈቃደኝነት የእግዚአብሔርን ቅዱስ መንፈስ ኃይል መቀበል |የሆነው መንፈሳዊ እስትንፋስ በመለማመድ ሥጋዊ ሰው የእግዚአብሔርን መፍትሔ ሊያገኝና መንፈሳዊ ክርስቲያን ሊሆን ይችላል 

፮ኛ)በ፩ኛ ዮሐንስ ባለው የተስፋ ቃል መሠረት ኃጢአታችንን ስንናዘዝ |ኃጢአታችንን በተመለከተ ከእግዚአብሔር ጋር ስንስማማ |በመንፈሳዊ ሕይወት ወደ ውጪ እንተነፍሳለን 

)መናዘዝ ማለት ኃጢአታችንን በተመለከተ ከእግዚአብሔር ጋር መስማማት ነው 

* ኃጢአታችንን ትክክል እንዳልሆነና እግዚአብሔርን እንደሚያሳዝነው አምነን እንቀበላለን 

* የክርስቶስን ሞትና ለኃጢአታችን በመስቀል ላይ ያፈሰሰልንን ደም መሠረት በማድረግ _ _ _ እግዚአብሔር ያለፈውን ያለውንና የሚመጣውን ኃጢአታችንን ይቅር እንዳለልን አምነን እንቀበላለን 

* በመንፈስ ቅዱስ ኃይል እንናዘዛለን ስለ ኃጢአታችንም ያለንን አመለካከት እንለውጣለን ይህም የጸባይ ለውጥ ያመጣል ወደ ውጪ መተንፈስ _ _ _ ኃጢአታችንን መናዘዝ _ _ _ ከወደ ውስጥ መተንፈስ  _ _ _ በእምነት የእግዚአብሔርን ቅዱስ መንፈስ ኃይል መቀበል መቅደም አለበት 

)የይቅርታችን መሠረቱ በኃጢአታችን ምክንያት በእኛ ፈንታ ክርስቶስ መሞቱ ነው ዕብራውያን _ ፲፬ 

) ኃጢአትን ለምን እንናዘዛለን 

) መናዘዝ የእምነት መግለጫ ነው 

በዕብራውያን ምዕራፍ መሠረት ክርስቶስ ለአንዴና ለመጨረሻ ይቅር ስላለን መናዘዝ ብዙ ይቅርታን አያመጣም 

)መናዘዝ እግዚአብሔር ለእኛ ስላደረገው ፍቅር ምላሽ መስጠት ነው 

ስለዚህ መናዘዝ የእምነት መግለጫና የመታዘዝ እርምጃ ነው ውጤቱም እግዚአብሔር ለእኛ ብሎ በልጁ ሞት በኩል ያደረገልንን በልምምዳችን ውስጥ መግለጥ ነው 

)መናዘዝ በህብረት እንድንኖር ያደርገናል 



ኃጢአታችንን መናዘዝ እንቢ ብንል ዓለማውያን ሥጋውያን እንሆናለን በእግዚአብሔር ፍቅርና ይቅርታ ውስጥ በመኖር ፈንታ በጨለማ ውስጥ እንመላለሳለን 

No comments:

Post a Comment