Monday 15 October 2018

የክፍል 3 መልዕክት ፦ ለእርሱም ተናዘዝ፤ ያደረግኸውንም ንገረኝ አትሸሽገኝ አለው ( መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ  7...የክፍል 3 መልዕክት ፦ ለእርሱም ተናዘዝ፤ ያደረግኸውንም ንገረኝ አትሸሽገኝ አለው ( መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ  7 : 19 ) የሚናዘዙና ንስሐ የሚገቡ ሰዎች ፦ ሀ ) ለእግዚአብሔር ክብር የሚሰጡ ናቸው ለ ) የሚቀኑ ሰዎች ናቸው ( ራዕይ 3 ፥ 19 ) የማይናዘዙ ሰዎች ፦ ሀ ) የሌላውን ሰው ሕይወት ብቻ ሳይሆን የራሳቸውንም ሕይወት ጉዳት ላይ የሚጥሉ ናቸው

No comments:

Post a Comment