Tuesday 21 March 2017

ወባሕቱ ሑር ወአፍትን ርዕሰከ ለካህን ሄደህ ራስህን ለካህን አሳይ ( ክፍል አራት )ሄደህ ራስህን ለካህን አሳይ ወባሕቱ ሑር ወአፍትን ርዕሰከ ለካህን ክፍል አራት ሄደህ ራስህን ለካህን አሳይ ወይቤሎ እግዚእ ኢየሱስ ዑቅ ኢትንግር ወኢለመኑሂ ወባሕቱ ሑር ወአፍትን ርእሰከ ለካህን ወአብእ መባአከ በእንተ ዘነጻሕከ በከመ አዘዘ ሙሴ ከመ ይኩን ስምዐ ላዕሌሆሙ ኢየሱስም ለማንም እንዳትናገር ተጠንቀቅ ነገር ግን ሄደህ ራስህን ለካህን አሳይ ለእነርሱም ምስክር እንዲሆን ሙሴ ያዘዘውን መባ አቅርብ አለው የማቴዎስ ወንጌል 8 ፥ 4 ፤ ዘሌዋውያን 14 ፥ 1 እና 2 ፣ 7 ፣ 32 በዚህ ትምህርት ውስጥ ሦስት ሃሳቦች በተገቢው መንገድ ተብራርተዋል 1ኛ) ለማንም እንዳትናገር ተጠንቀቅ 2ኛ) ሄደህ ራስህን ለካህን አሳይ 3ኛ) ለእነርሱም ምስክር እንዲሆን ሙሴ ያዘዘውን መባ አቅርብ ይህ የማጠቃለያው እና የመጨረሻው የክፍል አራት ትምህርት ነው ትምህርቱ እንደሚገባም የተጠናቀቀ በመሆኑ ጌታን አመሰግነዋለሁ አነሳስቶ ላስጀመረን አስጀምሮ ላስፈጸመን ለልዑል እግዚአብሔር ምሥጋና ይድረሰው ተባረኩ http://www.Facebook.com/yonas.asfaw.39 ከ Joshua Renewal Apostolic Ministry ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ

No comments:

Post a Comment