Sunday 26 March 2017

እግዚአብሔርን ብቻ አመለኩ በሚለው ዋና አርዕስት ዙርያ በ1ኛ ሳሙኤል 7 ፥ 3 እና 4 መሠረት ክፍል አንድ መግቢያየተወደዳችሁ ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን እግዚአብሔርን ብቻ አመለኩ በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ትምህርት ጀምሮአል እግዚአብሔርን ብቻ አመለኩ በሚለው ዋና አርዕስት ዙርያ በ፩ኛ ሳሙኤል 7 ፥ 3 እና 4 መሠረት ክፍል አንድ መግቢያ ጌታ እግዚአብሔር ብቻውን አምላክ በመሆኑና ብቻውንም የሚሠራ ጌታ በመሆኑ እኛም እንደ እስራኤል ልጆች እግዚአብሔርን ብቻ እናመልካለን የሚል ነው ለትምህርቱም መግቢያ እንዲሆን በዋናነት ከተጠቀሱት ጥቅሶች መካከል 1ኛ ጢሞቴዎስ 1 ፥ 17 ፤ ሮሜ 11 ፥ 36 ፤ ቆላስያስ 1 ፥ 15 እና 16 ፤ 1ኛ ጢሞቴዎስ 6 ፥ 16 ፤ ዘዳግም 32 ፥ 12 ፤ መዝሙር 32 ፥ 15 ፤ መዝሙር 72 ፥ 18 ፤ መዝሙር 136 በሙሉ ፤ የዮሐንስ ወንጌል 8 ፥ 9 እና ሮሜ 16 ፥ 27 ይገኙበታል የተለቀቀውን ቪዲዮ ደጋግማችሁ ስሙት ትባረኩበታላችሁ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ ከ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry http://www.Facebook.com/yonas.asfaw.39

No comments:

Post a Comment