Friday 17 March 2017

በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም ዕብራውያን 4 ፥ 15 ( ክፍል ሦስት )በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም ዕብራውያን 4 ፥ 15 ( ክፍል ሦስት ) ወበከመ ደክመ ከማሁ ነአምር ከመ ውእቱ አዕረፈ ሥሩሃነ ወክቡዳነ ጾር ትርጉም ፦ እንደ ደከመ እንዲሁ የደከሙትን የኃጢአት ሸክም የከበደባቸውን እንዳሳረፈ እናውቃለን ( ሃይማኖተ አበው ዘሄሬኔዎስ ምዕራፍ 7 ቊጥር 23 ) ከዕብራውያን 4 ፥ 15 ጋር ተያይዞ የቀረበ ትምህርት ነው ተከታተሉት ትባረኩበታላችሁ ከ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry Priest Abba Yonas Getaneh

No comments:

Post a Comment