Monday 28 September 2020

ኢየሱስን ወደመጣበት ያልመለሱት ጉዳዮች ( ክፍል ሦስት ቊጥር 1 ) የተወደዳችሁ ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን ዛሬ በፕሮግራሜ መሠረት በዙም ገብቼ ፕሮግራሙ እንደሚገባ ሊተላለፍልኝ አልቻለም ይሁን እንጂ ትምህርቱ ሳይቋረጥ በጥሩ ሁኔታ የተቀዳ በመሆኑ ጊዜ ሰጥታችሁ የተቀዳውንና አሁን ሼር ያደረግሁላችሁን እንድትከታተሉ በአክብሮት እጋብዛለሁ ጌታ ይባርካችሁ ወንድማችሁ አባ ዮናስ

No comments:

Post a Comment