Friday 21 August 2020

የተክለ ሃይማኖት ተቅማጥ ( አተት)
ከሰሞኑ አንድ የሰማሁት ዜና
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት በፌስ ቡክ ገፅ ላይ ባህር ዳር የሚገኝ አንድ የፀበል ቦታ ሰሞኑን ሃገራችን ላይ ለተከሰተው የአተት በሽታ መንስኤ እንደሆነ ገልፀዋል
ነገሩ ዛሬ አይደለም የተጀመረው ተክለ ሃይማኖት የሞቱትም በተቅማጥ (አተት) እንደሆነ ገድላቸው ላይ ተፅፏል
ገድለ ገክለ ሃይማኖት ምዕራፍ 57 ቁ 23
23 እነሆ በክፉ ሞት በተቅማጥ በሽታ ትሞታለህ እሷንም እንደ ስቅለቴና ካንተ በፊት እንደነበሩት ሰማእታት ደም እቆጥራታለሁ
ቁጥር 26 ላይ ደግሞ ከሱ ጋር የነበሩት ሰዎች ተጨምረው በወረርሽኙ እንደሚሞቱ ይናገራል
ችግሩ አሁን ሃገራችን ላይ በዚህ በሽታ የሞቱት ሰዎች ሞታቸው እንደ እየሱስ ስቅለትና እንደ ሰማእታት ደም አልተቆጥም
ፀበል መድሀኒት ሳይሆን በሽታ ነው ንፁህ ዉሃ በመጠጣት ከአተት የጣኦት አምልኮን በመራቅ ከመተት ተጠንቀቁ 😃
1

No comments:

Post a Comment