Friday 21 August 2020

#ወዲዓባይ_ካሕሳፃዕዱ_ልሳን-ኣግዓዝያን /ልፍዓተይ ተስፋኣለዎ ልሳን ኣግኣዝያን
ለ አገው አገው፦
የተክለሃይማኖት ፖለቲካ፦
ባሁኑ ሰዓት ስር የሰደደ የዘረኝነት ጥላቻ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈለሰፉትና ያስፈፀሙት ሸየው 6 ክንፎች ኣሏቸው የተባሉት ተክለሃይማኖት ናቸው።
ሰሎሞናዊው ሥርወ መንግሥት ከቀዳማዊ ምኒልክ ጀምሮ [1000 ዓ.ዓ ገዳማ] ደርግ እስከ መጣበት ድረስ በኢትዮጵያ ሲገዛ የኖረ መንግሥት ነው። መሠረቱ አክሱም ሆኖ እስከ ዛጉዬ ሥርወ መንግሥት [ዘጠነኛው መቶ ክፍለ ዘመን] ድረስ በአክሱሞች ተይዞ ቆይቷል። የላስታ መንግሥት ዛጉዬ በመባል ይታወቃል "ዘአጕየየ መንግስተ አክሱም" ለማለት ነው። ከዘጠነኛው እስከ አሥራ ሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ገዝቶ አስደናቂ ቅርሶችን አስቀምጦ አልፏል።(ብላቴን ጌታ ህሩይ በዋዜማ መጽሃፋቸው ላይ)
ብላቴን ጌታ ህሩይ እንደጻፉት <<…በኣንዳንድ ታሪክ ውስጥ መርሃ ተክለ ሃይማኖት የድልንዓድን(ዘ ነገደ ኣግኣዝያን) ልጅ መሶበ ወርቅ የምትባለውን ኣግብቶ ሸፈተ። ድልንዓድም ሠራዊቱን ሰብስቦ ቢገጥመው ድል ሆነና ሸሸ። መራ ተክለ ሃይማኖትም መንግሥቱን ወሰደ። ስለዚህም ዛጔ ተባለ። ዛጔ (ዛጐየየ) ማለት <<ዘኣጕየየ>> ማለት ነው። ትርጓሜውም በትግርኛ ድልንዓድን ተሸንፎ እንዲሸሽ ያደረገ ማለት ነው >>እያለ ተጽፎ በዋዜማ መጽሃፋቸው ይገኛል።(ዋዜማ49-50 ኣንብቡ)
ዘኣጕየየ ቃል በቃሉ በትግርኛ‘<<ኣሯሯጠ’>> ማለት ነው።
(ብላቴን ጌታ ህሩይ በዋዜማ መጽሃፋቸው የጥንት የኢትዮጵያ ነገሥታት ስም በዝርዝር ገጽ4-5)
በተጨማሪም ደራሲው ብላቴን ጌታ ህሩይ <<‘መንከባከብና ማስወገድ ያለብን ባህሎች›› በሚለው መጽሓፋቸው ላይ <<ዛጔ>> ከ ሓና እንዳኣቦይ ዛጔ’ (ኣክሱም) የፈለቀ መሆኑን ኅሩይ ወልደ ሥላሴ ገጽ 34 ላይ ጽፈዋል።
እናም የኣክሱሙ ሰሎሞናዊው ስረው መንግስት በላስታም ስሙ <<ዛጔ (ዛጐየየ)>>በማለት ቀጠለ እንጂ ሸዋዎች እንደሚቃዡት የኣክሱሙ ሰሎሞናዊው ስረው መንግስት ማብቂያ ኣይደለም።ይህ ሆን ተብሎ በ13ኛው መክዘ የተገኘውን ኣማራነት ከኣክሱማውያን ለመቀጠል ሸዋዎች የተጠቀሙበት የ600 ዓመታት ተንኮል ብቻ ሳይሆን የዋግ ኣገዎች ተጋሩ መሆናቸውም በደምብ እንደሚነግረን ያረጋግጥልናል።
የዛጕየ ዘመነ መንግሥት ማክተም ምክንያቱ ሸዋዊው ባለ ክንፉ አቡነ ተክለ ሃይማኖት መሆናቸው ታውቋል። (ልብ በሉ ሆን ተብሎ የትግራይ ተወላጁ ኣማናዊው አቡነ ተክለ ሃይማኖት ታሪክ ለማደብዘዝ የተሰየሙት ሸዋዊው ባለ ክንፉ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እንጂ ኣማናዊው አቡነ ተክለ ሃይማኖት ኣይደሉም)።
ሁሉም የኣሁኑ በሸዋ ደብተራዎችና ነገስታት እንዲሁም የነዚህ ሴራ ኣደራ ተረክቦና ኣንግቦ ለማስቀጠል በጽንፈኛ ኣንኮበራውያን እስረኛ የደርግ ወታደሮች የተቋቋመው ማህበረ ቅርሱሳን ሁሉም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ኣንጡራ ሃብቶች የተጋሩ የሃይማኖታቸው ጽናት ውጤት መሆናቸውን ጠንቅቆ ስለሚያውቅና የኣሁኑ የትግራይ ትውልድ ከምንሊክ እስከ ደርግ ስርኣት ሆን ተብሎ ዘመናዊ የትምህርት ተጠቃሚ እንዳይሆን በመደረጉ ምክንያት የኣሁኑ ተጋሩ ላይ ታሪካቸውን እንዳይሰበስቡና እንዳይጽፉ የዕውቀት ክፍተት (knowledge gap) ስለፈጠሩባቸው ፡ማህበረ ቅርሱሳን ይህን ኣመቺ እድል በሚገባ ተጠቅሞ ሁሉም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ኣንጡራ ሃብቶች፤ የተጋሩ ቅዱሳን ኣባቶች፤ባህሎች፤ቅርሶች፤ዶግማዎች፤ቅዱሳን ቦታዎች፤ሃይማኖታዊ በዓላት፤ስነጽሁፎችና ሌሎች ጥበቦች ከነ ቋንቋዎች(ግእዝ ጭምር) ጭምር ከትግራዋይነት ወደ ኣማራነት ባለና በሌለ ኣቅሙ በዘመቻ በጽሁፍና CD መልክ እየቀየረውና ክፉኛ እየዘረፈው ይገኛል።
ገድለ ተክለ ሃይማኖት እንደሚለው ላስታዎች መንግሥት አይገባቸውም ነበር። ምክንያቱን ሲያቀርብ "የሰሎሞን ዘር ስላልሆኑ" ይላል። <<ስለዚህ መንግሥት ወደ ሰሎሎሞን ዘር ወደ ይኩኖ አምላክ ሲዛወር ክህነትም የአሮን ዘር ወደ ሆኑት ወደ ተክለ ሃይማኖት ተዛወረ፣ ከተክለ ሃይማኖት ዘር ውጭ ጳጳስ ወይም እጨጌ መሾም እርግማን ነው>> በማለት ገድላቸው ይደመድማል።
የሚገርመውኮ ይህ የሸዋዊው ተክለሃይማኖት ሴራ ኣገዎች የግእዝ እየተናጋሪ መሆናቸውንና ተጋሩ መሆናቸውን እንደሚያውቅ የተለያዩ የታሪክ መዛግብቶች ጽፈዋል።ኣገዎች የሌዊ ዘር ናቸው ፤የኣማራ ህዝብ በ13ኛው መክዘ ከመገኘቱ በፊትም ኣገዎች ነበሩ።ታድያ ኣገዎች የሰለሞናዊው ስረው መንግስት ስለወሰዱ ተክለ ሃይማኖት ንጹህ ዘር ኣይደላችሁም ካለ በምን ስሌት ነው የሸዋ ሰው የሰለሞን ስረው መንግስት ንጹህ ዘር ተወላጅ የሆነው???
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ እንዲህ ኣይነት የፓለቲከኛው ዘራያቆብ የሃይማኖት የፖለቲካ መሳሪያ መሆኗን የጀመረችው ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ነው።
ሸዋዊው ባለክንፍ አቡነ ተክለ ሃይማኖት <<የሰሎሞን ሥርወ መንግሥት ወደ ትክክለኛው ዘር ወደ ይኩኖ አምላክ መመለስ አለበት>> እያሉ ሲሰብኩ ኖረው በመጨረሻ ግን ስብከቱ አላዋጣ ሲላቸው የላስታው ንጉሥ በጦር እንዲገደል ቀጥተኛ ትዛዝ መስጠታቸውን ገድላቸው ይናገራል።
(ገድለ ተክለ ሃይማኖት ም 24፥1-5 እና ም 26ን ያንቡ)
ታድያ ምኑ ላይ ነው ክንፍ የሚያሰጥ ጽድቁ?
የላስታው ንጉሥ ይትባረክ በይኩኖ አምላክ ሲገደል ወሎ ውስጥ ከላስታ አንድ መቶ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው "ድግር መጥረቢያ" ላይ የበርካታ ሰዎች እግር መቆረጡን በአካባቢው ታሪክ ሆኖ ኣሁንም ይነገራል። አገሩ "ድግር መጥረቢያ" የተባለበት ምክንያት እግር የተቆረጠበት ቦታ በመሆኑ ነው ይባላል። ይህ ጉዳት ያገኛቸው ሰዎች ግን ያች እግር የተቆረጠው "በጸሎት ብዛት" መሆኑን በጥርጣሬ ይተረካሉ። ይህቺ ናት የሸዋ ተንኮል።
እንዴ በሸዋ ጾሎት ሲበዛ ለምን ይሆን እግር እሚቆረጠው?
ክንፍ ለማግኘት ይሆን?
ይህ ጭራሽ ከስነፍጥረት የሚጋጭ የሸዋ ደብተራዎች የምርቃና ድርሰት መሆን ኣለበት።
ለነገሩ በቤተክርስቲያናችን ስም የሸዋዎች የፖለቲካ ጨዋታ ስለሆነ ማለባበስ የሚያስፈልገው በመሆኑ ነው እንዲህ የተባለው።
በትግራይ፤በኤርትራ፤በግብጽ፤በግሪክ፤በሶርያ፤በሰርቢያ የኦሮቶዶክስ መነኮሳት ወመነኩሳይት፤እንዲሁም ባህታውያን ኣብዝተይ ይጸልያሉ፤ነገር ግን እስካሁን እግራቸው ኣልተቆረጠም፤ክንፍም ኣልተሰጣቸውም። የሚገርመው እንደ ዱቄት ዓጽመ ስጋው ተፈጭቶ የተዘራው ቅዱስ ጊዮርግስ እንኳ ኃይል፤ጽናትና ጸጋ እንጂ ክንፍ ኣልተሰጠውም።
ሃይማኖትን የፖለቲካ መሳሪያ ማድረግ እንደሚቻል ከሸየው አቡነ ተክለ ሃይማኖት የተማሩት ማህበረ ቅዱሳንም ይህን የኣያቶቻቸው እርኩስ ስራ ባሁኑ ዘመን በኣንክሮ እየሰሩበት ይገኛል።
ሸየው አቡነ ተክለ ሃይማኖት ስድት ክንፍ የወጣላቸው እግር ስለሌላቸው ነው ተብሏል፤ እናም በክንፋቸው በረው ሄደው በ24ቱ ካህናተ ሰማይ ላይ ተደረብው 25ኛ ካህን ሆነው እስከ ዛሬ ድረስ የጌታን መንበር እያጠኑ ነው ተብሏል።
ሰውየው ክንፍ ያወጡት በሥጋቸው ነው ወይስ በነፍሳቸው?
በነፍሳቸው ከሆነ ታዲያ ደብረ ዳሞ ተራራ ላይ ነው ክንፉ የበቀለው ብሎ ገድላቸው ለምን ይናገራል? ምክንያቱም የሰው ነፍስ እስካሁን ከስጋ ማት በኋላ ገነት ኣልያም ሲኦል እንጂ በምድር ክንፍ ተሰጥቶት ኣይታይም።
ሰውየው ክንፍ ያወጡት በሥጋቸው ከሆነ ደግሞ በኣሁኑ ሰዓት በደብረ ሊባኖስ ገዳም ከሚገኘው አጥንታቸው ላይ ክንፋቸውንም ለምን አብረን ልናገኘው ኣልቻልንም???
መቸም ክንፋቸው ብቻውን ተሰውሯል ብላችሁ እንዳታስቁኝ።
ሌላው የማህበረ ቅርሱሳንና የመርቃኝ ሸየ ደብተራዎች ውሸት ደግሞ እንዲህ ይተርታሉ፦
<<ለኣቡነ ተክልዬ ለክብራቸው ከሰማይ የወረደ መስቀል በእግዚኣብሄር ተሰጣቸው>> ይላል።
ኣሁን ከእንግሊዝ የመጡት ኣዛውንት እንግሊዛዊ የነገስታት ዘር ቱሪስት ግን እውነቱን ቡም! ኣደረጉት።
እኚህ እውነተኛው አባት የቤተሰቦቻቸው ታሪክና ፎቶ ግራፍ በማመሳከር <<እንግሊዛዊቷ ንግስት ለአጼ ምኒልክ ባለቤት የሸለሟቸው ስጦታ ነው>> ብለው እውነቱን ኣፈነዱት። ቅቅቅቅ ማህበረ ቅዱሳንም ከዚህ ታሪክ በመኮረጅ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፤ ፍጻሜውን ወደ ፊት የምናየው ይሆናል።
ይህ ከሰማይ የወረደ ነው የተባለው መስቀል ማህበረ ቅርሱሳን ምእመናንን እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን እያስጎበኘ የሸዋን ምድር የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ምንጭና መፍለቂያ ለማስመሰል እና በሌላ በኩልም ዳጎስ ያለ ገቢ ለመሰብሰብ ለ20 ዓመታት ተጠቅሞበታል።
ለመሆኑ መስቀል ከሰማይ ይወርዳል?
እግዚኣብሄር ግን መስቀልን ትቶልን ነው የሄደው።
እነኚህ ደብተራዎችና ይህ እንክፍ ማህበር አዳዲስ ውሸቶች በጥንቱ ውሸት ላይ እየተጨመሩ አስቸግረውናል። ብለውም ሃይማኖትን ከፖለቲካ እየቀላቀሉ ርትዕቷ ጥንታዊቷና ኣክሱማዊቷን ኦርቶዶክሳችንን የመናፍቃን ተሃድሶና የፕሮቴስታንት መሳለቂያ እያደረጓት ይገኛሉ።


No comments:

Post a Comment