Monday 10 July 2017

ርዕስ ፦ የኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅነት ( ክፍል አንድ )ርዕስ ፦ የኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅነት ( ክፍል አንድ ) ስለመማለዱና ስለልመናው የተነገረ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና ከዓመጸኞች ጋር ተቆጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ ስለ አመጸኞችም ማለደ ( ትንቢተ ኢሳይያስ 53 ፥ 12 ) በጭንቃቸው ሁሉ እርሱ ተጨነቀ የፊቱም መልአክ አዳናቸው በፍቅሩና በርኅራኄውም ተቤዣቸው በቀደመውም ዘመን ሁሉ አንስቶ ተሸከማቸው ( ኢሳይያስ 63 ፥ 9 )

No comments:

Post a Comment