Thursday 27 April 2017

3ኛ ) እግዚአብሔርን ያለማወቅ ኃጢአት ለዘላለም ይወገዳል ( ክፍል ስምንት )3ኛ ) እግዚአብሔርን ያለማወቅ ኃጢአት ለዘላለም ይወገዳል ዕብራውያን 8 ፥ 11 ፤ የሐዋርያት ሥራ 17 ፥ 30 እና 31 ፤ የሉቃስ ወንጌል 24 ፥ 44 _ 49 ክፍል ስምንት በዕብራውያን 7 ፤ 19 በተነገረው ቃል መሠረት ወደ እግዚአብሔር የምንቀርብበት የሚሻል ተስፋ መጥቷል ስለተባልን የሚሻል ተስፋ በመምጣቱ ምክንያት እግዚአብሔርን ያለማወቅ ኃጢአት ለዘላለም ይወገዳል የሚል ነው የዛሬው የትምህርቱ ሃሳብ እንግዲህ ቪዲዮውን በመስማት ተባረኩበት ለሌሎችም ሼር አድርጉት ጌታ ይባርካችሁ ከ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ http://www.Facebook.com/yonas.asfaw.39 yonasasfaw8@gmail.com

No comments:

Post a Comment