Saturday 7 May 2016

በመንፈስቅዱስ እንዴት መሞላት እንደሚቻል Lesson Two Part 2

በመንፈስቅዱስ እንዴት መሞላት እንደሚቻል 

Lesson Two Part 2


be-filled-with-the-holy-spirit-continuously.png



The Meaning of Being <b>Filled</b> with <b>the Holy</b> <b>Spirit</b>

5በመንፈስቅዱስ እንዴት መሞላት ትችላለህ ? 

) በመንፈስቅዱስ የምትሞላው በእምነት ነው 

   
1) ክርስቲያን የሆንከው በእምነት ነው                       ( ኤፌሶን 2  8 እና 9 ) 

    
2) በመንፈስ የምትመላለሰው በእምነት ነው               ( ቆላስያስ 2  6 )

    
3) የራሳችን ስለሆነው ነገር እግዚአብሔርን ማስጨነቅ አያስፈልገንም 

) በእምነት በመንፈስቅዱስ ለመሞላት ልብህን ለማዘጋጀት የሚረዱ ነገሮች 

    1) እግዚአብሔርን የሚያስደስት ሕይወት ለመኖር መፈለግ አለብን ( ማቴዎስ ወንጌል 5  6 )

     if we do not safeguard our joy in our relationship with god we are
    
... God never told you to impress people; only to love them. – Dave

2) መንፈስቅዱስ የሚያስታውሰንን ማንኛውንም ኃጢአት በመናዘዝ ይቅር እንዲለን እንቁጠር 1 ዮሐንስ 1  9

    3) በእግዚአብሔር ትእዛዝ መሠረት ሕይወታችንን እንዲቆጣጠረው ለክርስቶስ ለመስጠት ፈቃደኛ መሆን አለብን 
        ( ሮሜ 12  1 እና 2 )


6) በመንፈስቅዱስ ለመሞላት የምንጠቀምባቸው ሁለቱ ምንባቦች የትኞቹ ናቸው ? 

)የእርሱ ትዕዛዝ በመንፈስቅዱስ እንድንሞላ ነው        ( ኤፌሶን 5  28 )

) በእርሱ ዘንድ ያለን ድፍረት ይህ ነውና እንደ ፈቃዱ ብንጸልይ ዘወትር እንደሚመልስልን ተስፋ ሰጥቶናል (1 ዮሐንስ 5  14 እና 15 )


7) ማስታወስ የሚያስፈልገን  ምንድነው ?

) በገዛ ራሳችን መልካም ሥራ የክርስትናን ሕይወት መኖር አንችልም ራሳችንን መልካም በማድረግ እግዚአብሔርን ማስደሰት አንችልም በእምነት መኖር አለብን 

Prayers for Strength and Guidance

) በስሜት ላይ መደገፍ አንችልም 

ስሜቶች የእምነትና የመታዘዝ ውጤት ሲሆኑ ጠቃሚ ይሆናሉ ነገር ግን በማንኛውም ጊዜ ቢሆን በስሜቶች ላይ ብቻ መደገፍ የለብንም 

ዮሐንስ ወንጌል 14  21 ) 
  

)   በእምነት እንኖራለን 

በመንፈስቅዱስ መሞላት ለአንዳንዴና ለመጨረሻ የሚሆን ልምምድ አይደለም እንደ አንድ የሕይወታችን ክፍል ባለማቁዋረጥ በመንፈስቅዱስ መሞላት ቁጥጥር ሥር መሆንና ኃይል ማግኘት ያስፈልጋል 

በመንፈስቅዱስ የምንሞላው እንዲሁ በጸሎት ብቻ አይደለም በእምነት ነው በመንፈስ የመሞላታችንና የመኖራችን ውጤቱ ለራሳችን ሞተን ለእግዚአብሔር ሕያው ለመሆን ነው ( ገላትያ 2  20 )


Mark 11: 24 "Whatever you ask in PRAYER, BELIEVE that you have ...

8) ማዛመድ 

) ያልተናዘዝነውን ኃጢአት እንዲያሳየን መንፈስቅዱስን እንጠይቅ ( 1 ዮሐንስ 1  9 ) 


) የእግዚአብሔርን ቃል ትዕዛዝና ተስፋ መሠረት በማድረግ በእምነት መንፈስቅዱስ እንደ ተሞላን እንቁጠር                                                            (ኤፌሶን 5  18  1 ዮሐንስ 5  14 እና 15 )


No comments:

Post a Comment