Thursday 5 May 2016

የእግዚአብሔርን ፍቅርና ይቅርታ እንዴት መለማመድ እንደሚቻል Lesson 2 Part one

የእግዚአብሔርን ፍቅርና ይቅርታ  እንዴት መለማመድ እንደሚቻል Lesson 2 Part one

 



Related imageRelated imageዓላማ  የዚህ ትምህርት ዓላማ ኃጢአታችንን እንዴት መናዘዝና የእግዚአብሔርን ፍቅርና ይቅርታ እንዴት መለማመድ  እንደሚቻል ማወቅ እንድንችል ነው 

የትምህርቱ ግብ  ይህ ትምህርት 

     1ኛ ) ኢየሱስ ማን እንደሆነና ለምን ወደ ምድር እንደመጣ መረዳት እንድንችል
      
    2ኛ ) በ1ኛ ቆሮንቶስ 2  14  3  3 የተጠቀሱትን  ሦስት ዓይነት ሰዎች መረዳትና መሳል እንድንችል 


       
   
  


3)  መንፈሳዊ እስትንፋስ ጽንሰ ሃሳብ የሆነው ወደ 
ውጪ መተንፈስ የሚለውን መረዳት እንድንችል 
        
4) ወደ ውጪ መተንፈስ _ _ _  መናዘዝ _ _  የሚለውን በሕይወታችን ተግባራዊ ማድረግ እንድንችል  ይረዳናል

 Related image

መግቢያ  ማንኛውም ሰው በሕይወቱ ሊለማመድ  ከሚቻለው ትልቁ ቁም ነገር ኢየሱስ ክርስቶስን በግል ማወቅ ነው 


1ኛ) ኢየሱስ ክርስቶስ ማነው 


ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው 

) እግዚአብሔር እንደሆነ ተናግሮአል 

) ትንቢትን ፈጽሞአል |

ምሳሌ  መወለዱ ኢሳይያስ 7  14 እና ማቴዎስ 11  18 _ 25 |


) ከሞት ተነስቶአል  ሉቃስ 24 እና ማቴዎስ 28  1 _ 10 

 
Image result for jesus RESURRECTED FROM DEATH

2ኛ) ኢየሱስ ክርስቶስ ወደዚህ ምድር የመጣው ለምንድነው 

) ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣው ለእኛ የዘላለም ሕይወት ለመስጠት ነው ዮሐንስ 3  16 ይቅር ሊለንና ከኃጢአት ነጻ ሊያወጣን መጣ ኢየሱስ ብቻ ነው የኃጢአት ይቅርታ ሊሰጠን የሚችለው ምክቱም እርሱ ብቻ እግዚአብሔር ስለሆነ ነው ሮሜ 8  1 እና 2


Related image

Related imageኢየሱስ ክርስቶስ የመጣው ለእኛ የተትረፈረፈ ሕይወት ሊሰጠን ነው ዮሐንስ 10  10 


 


ኢየሱስ የክርስትና ሕይወት የሚያስደንቅና የተትረፈረፈ እንዲሆን ነው ይህንኑ ቃል እንዲህ ሲል የተናገረን

3ኛ ) አብዛኞቹ ክርስቲያኖች የተትረፈረፈውን ሕይወት አይለማመዱም 

ችግሩ  ሐዋርያው ጳውሎስና ጌታችን በመጽሐፍቅዱስ ውስጥ ያስተማሩትን የደስታና የድል ሕይወት አብዛኞቹ ክርስቲያኖች አይለማመዱም 


 


) የመጀመርያው ምዕተ ዓመት ቤተክርስቲያን ስለ እግዚአብሔር 

) የመጀመርያው ምዕተ ዓመት ቤተክርስቲያን ስለ እግዚአብሔር በዓለም ላይ ከባድ ተጽዕኖ አድርጋለች 

በሰው ታሪክ ውስጥ የሚያስደንቅና እጅግ ተስፋ የሚያስቆርጥ ጊዜ ይህ የአሁኑ ዘመን ነው ይህም ትልቅ ፈተና ነው 
 

)ዓለም በሃዘን  በፍርሃት  በጭንቀት ተሞልቶአል ወዘተርፈ




No comments:

Post a Comment