Thursday 26 May 2016

የመጽሐፍቅዱስ አንድነትና ኅብረት Part 5

የመጽሐፍቅዱስ አንድነትና ኅብረት Part 5

Related image

7ኛ ) የመጽሐፍቅዱስ አንድነትና ኅብረት

Related image

መጽሐፍቅዱስ የ66ቱ ቤተ መጻሕፍት መጽሐፍ ነው መጽሐፍቅዱስ የተጻፈው አንድ ሺህ ስድስት መቶ አመት በፊት ነበር ወደ 40 የሚደርሱ ጸሐፊዎች ነበሩ ወደ ሦስት ለሚደርሱ አህጉራት ተጽፈዋል ኢሲያ አፍሪካና ኤሮፕ ለተባሉ ሀገሮች የተጻፉ ናቸው መጽሐፍቅዱስ ብዙ ከማይስማሙና ከሚያከራክሩ ባለቤቶች ጋር  በጥልቀት ይወያያል ያወራል እስካሁን ግን አስደናቂ የሆነ የአንድነት ንግጝር አለው መጽሐፍቅዱስ ለእኛ ሲነበብልን በአንድ ሰው እንደተጻፈ ሆኖ ነው ተአምረኛው የመጽሐፍቅዱስ አንድነት የቀረበው በመለኮታዊ ተነሳሽነት ነው ማለትም በመለኮታዊ ኢንስፓይሬሽን ነው ልዩ ልዩ አይነት ጸሐፊዎች ሁሉም ተነሳሽነት ያገኙት ወይም ኢንስፓየርድ የሆኑት በአንዱ አይነት መንፈስ መንፈስቅዱስ ነው ሌሎች መጻሕፍቶች አይነጻጸሩትም ወይም አይወዳደሩትም በሀሳብ የተገናኙትም 40 ልዩ ልዩ ሰዎች እየኖሩ የነበሩት በልዩ ልዩ የአለም ክፍሎች ነው እንደገናም ልዩ ልዩ የታሪክ ጊዜያቶች ለመጻፍም ብዙ የሆኑ  የማይስማሙ የሚያከራክሩ ባለቤቶች  የሚመሳሰሉና አንድ አይነት ንጝግር ያላቸውን መጻሕፍት ከአንድ ጸሐፊ ማግኘት ያለ ነው መጽሐፍቅዱስ የተለየና ልዩ ጠባይም ያለው ነው

Related image

 Related image

8ኛ ) የኢየሱስ አቁዋም በብሉይና በሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት

 Related image

ኢየሱስ በምድር ላይ ሲመላለስ የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ነበሩ እርሱም በተከታታይ የሚጠቅሳቸውና ሥልጣን ያላቸው እምነትም የሚጣልባቸው ነበሩ ወንጌልን ስናነብ ኢየሱስ የብሉይኪዳን መጻሕፍት ሁኔታዎች ፍጹም የሆነ ታሪካዊነት ያላቸው መሆናቸውን ለእኛ ግልጽ አድርጎ አሳይቶአል ኢየሱስ የፍጥረትን የመምጣታቸውን ሂሳብ ማለትም በኖህ ዘመን የነበረውን የጥፋት ውሃ ቀን እና ዮናስ በአሳ አንበሪ ሆድ ውስጥ የመኖሩን ትርጉዋሜ ያለውና ፍጹም ስሕተት የሌለበት ሁኔታ መሆኑን በሃላፊ ታሪክ ውስጥ ወስዶ አገናዝቦአል  ኢየሱስ እግዚአብሔር የሆነና የእኛንም ሥጋ ጨምሮ የያዘ ነው እግዚአብሔር በእኛ ሰብአዊ ሰውነት መጽሐፍቅዱስን  ማለትም የብሉይኪዳን መጻሕፍት በዚያን ጊዜ የእግዚአብሔር ቃል እንደነበሩ ያመነ ነው እኛም ከዚያን ጊዜ ጀምሮ  አንድ አይነት እይታ መያዝ አስፈልጎናል እርሱ የእግዚአብሔር ቃል ነበረውና ሃሳባችንን ስናጠቃልል መጽሐፍቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ሆኖ  ተነሳሽነት ያለውና ሃሳብ የሰጠ ወይንም ኢንስፓየርድ እንደሆነ ማስረጃ አለ ስለዚህ ልናነበውና ልንታዘዘው ያስፈልጋል መጽሐፍቅዱስን ለሕይወታችን ታማኝ አድርገን  ( እምነት የምንጥልበት አድርገን ) መያዝ በሕይወታችንም ላይ የመጨረሻ ሥልጣን ያለው መሆኑን መረዳት እና  ማስተዋል አለብን መጽሐፍቅዱሳችን በበለጠ፣ በተሻለና በተለየ ሁኔታ እምነት የምንጥልበት   እግዚአብሔርንም  በእርግጠኝነት ምን እንደሚመስልና እኛም እንዴት መኖር እንዳለብን እንደሚፈልግ አበክረን የምንመለከትበት የዘገባችን የኢንፎርሜሺናችንም ምንጭ ነው

የጸሐፊዎች ምስክርነት Part 4

የጸሐፊዎች ምስክርነት Part 4

6ኛ ) የጸሐፊዎች ምስክርነት

 Related image
የመጽሐፍቅዱስ ጸሐፊዎች ለጻፉት የምስክርነት ሁኔታ ሁልጊዜ የአይን ምስክሮች ነበሩ በተመሣሣይ ምክንያትም ከእግዚአብሔር መገለጥን የተቀበሉ አይደሉም ወደ ወንጌል ስንመጣ ከሰው ያገኘነው እውቀት ወይም ወሬ የተዘጋጀው በአይን ምስክርነት ነው ከዮሐንስ በስተቀር የኢየሱስ ደቀመዛሙርት የሞቱት በሰማእትነት ነው የክርስቶስን ሕይወት ሂሳብ ከመካከላቸው ፍጹም የለወጠ የለም

 Related image

) በዚህ ውስጥ ሉቃስ ያገኘው የራሱ ዘገባ ወይንም ኢንፎርሜሺን ምንድነው ስንል መልሱን __ በሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 1 1 እና 2 ላይ በግልጽ ተጽፎ እናገኘዋለን የከበርህ ቴዎፍሎስ ሆይ፥ ከመጀመሪያው በዓይን ያዩትና የቃሉ አገልጋዮች የሆኑት እንዳስተላለፉልን፥ በኛ ዘንድ ስለ ተፈጸመው ነገር ብዙዎች ታሪክን በየተራው ለማዘጋጀት ስለ ሞከሩ፥ እኔ ደግሞ ስለ ተማርኸው ቃል እርግጡን እንድታውቅ በጥንቃቄ ሁሉን ከመጀመሪያው ተከትዬ በየተራው ልጽፍልህ መልካም ሆኖ ታየኝ  ይለናል

) በ2ኛ ጴጥሮስ 1 16 ላይ ደግሞ  ጴጥሮስም ስለ ኢየሱስ ያገኘው ዘገባ ምንድነው ብለን ስንል የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ በማለት ይናገረናል

) እንደገናም ዮሐንስ ስለ ኢየሱስ ያገኘው ዘገባ ምንድነው ስንል አሁንም መልሱን በ1ኛ ዮሐንስ 1 1 _ 3 ላይ እናገኘዋለን

በ1ኛ ዮሐንስ 1 1 _ 3 ላይ ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው ይለናል

Wednesday 25 May 2016

የመጽሐፍቅዱስ መልእክት ሕይወትን ይለውጣል Part 3

የመጽሐፍቅዱስ መልእክት ሕይወትን ይለውጣል    

Part 3

Image result for The message of the bible transforms lives

5ኛ ) የመጽሐፍቅዱስ መልእክት ሕይወትን ይለውጣል

ሕዝቦች በቀጥታ በታሪካቸው ውስጥ በአሁኑ ሰአት በመጽሐፍቅዱስ መልእክት በእርግጠኝነትና በማያጠራጥር ሁኔታ ሕይወታቸው ይለወጣል ይህ የጋራ ልምምድ የቤተሰብ አስተዳደጋቸውን ሳይመለከቱ መጽሐፍቅዱስን በሕይወታቸው ሥራ ላይ ሊያውሉና ሊተረጉሙ በሚፈልጉ ሰዎች  የሚደርስ ነው ተመሳሳይ ለውጦች ልምምድ እየተደረጉ ያሉት በሃብታሙና በደሃው  እንደገናም በከፍተኛ ወይንም በዝቅተኛ ሁኔታ በተማሩ በሰለጠኑ ወንዶችና ሴቶች  ወጣቶችና ሽማግልኤዎች  ታዋቂ በሆኑና ባልታወቁ ሰዎች ነው በክርስቶስ እምነት ያሉና በመጽሐፍቅዱስ ትምህርት የሚኖሩ አዲስ ደስታን ሰላምንና የመኖር አላማን ልምምድ ያደርጋሉ

) የእግዚአብሔር ቃል ወደ እያንዳንዳችን ከተላከ በሁዋላ ምን ይሆናል ስንል መልሱን ከኢሳይያስ የትንቢት መጽሐፍ በሚገባ እናገኘዋለን

ከአፌ የሚወጣ ቃሌ እንዲሁ ይሆናል፤ የምሻውን ያደርጋል የላክሁትንም ይፈጽማል እንጂ ወደ እኔ በከንቱ አይመለስም ( ኢሳይያስ 55 11 )

) በእግዚአብሔር ቃል መሠረት የመኖር ውጤቱ ምንድነው ስንል አሁንም መዝሙረኛው ዳዊት እንዲህ ሲል መልስ ይሰጠናል

ጕልማሳ መንገዱን በምን ያነጻል? ቃልህን በመጠበቅ ነው (መዝሙር 119 9 )

) እምነት በሰውየው ውስጥ ምንን ያስገኛል ስንል መልሱን አሁንም ጳውሎስ በሮሜ መልእክቱ በተገቢው መንገድ ይሰጠናል

እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው( ሮሜ 10 17 )