Tuesday 28 January 2020

የኃያላን ሀገር መሪዎች ስለ 666 የአዲሱ ዓለም መንግሥት የተናገሩትን ከዚህ አገልጋይ ትምህርት ጋር በንጽጽር እን...የተወደዳችሁ ወገኖች ስለ ኢሉሚናቲ 666 የአዲሱ ዓለም መንግሥት ሳስተምር የነበረው በክፍል 21 የመጨረሻና የማጠቃለያ ትምህርት ዛሬ ተጠናቆአል የረዳኝን ጌታ ከልብ አመሰግናለሁ እናንተም በትምህርቱ እንደ ተባረካችሁ አምናለሁ ተስፋም አደርጋለሁ በቅርቡ ደግሞ በሌላ አዲስ የትምህርት ርዕስ ወደ እናንተ ብቅ እላለሁ እስከዚያው የጌታ ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን ተባረኩ የምላችሁ ወንድማችሁ አባ ዮናስ ጌታነህ ነኝ

No comments:

Post a Comment