Friday 5 January 2018

የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Cchallenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 14 )የተሃድሶ ተግዳሮቶች ( Cchallenges ) ክፍል አምስት በነቢያት አገልግሎት ዙርያ ( ቁጥር 14 ) ራሱም ዮሐንስ የግመል ጠጉር ልብስ ነበረው፥ በወገቡም ጠፍር ይታጠቅ ነበር፤ ምግቡም አንበጣና የበረሀ ማር ነበረ .............የእግዚአብሔር ቃል ወደ ዘካርያስ ልጅ ወደ ዮሐንስ በምድረበዳ መጣ የማቴዎስ ወንጌል 3 : 4 ፤ የሉቃስ ወንጌል 3 ፥ 1 _ 6 የዮሐንስ መጥምቁ ሕይወቱ ገዳማዊ ሕይወትን ያመለክታልን ? ዮሐንስ መጥምቁስ ገዳማዊ ሕይወትን ያበረታታልን ? ገዳማዊ ሕይወትን የሚያበረታቱ የገድላትና የድርሳናት ጽሑፎች በእግዚአብሔር ቃል ሲፈተሹ

No comments:

Post a Comment