Tuesday 9 May 2017

Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry: ርዕስ፦ በእግዚአብሔር ፈቃድ የተከፈተ አስፈላጊም ሆኖ  የሚቀጥልና በጉጉትም የሚ...ርዕስ፦ በእግዚአብሔር ፈቃድ የተከፈተ አስፈላጊም ሆኖ የሚቀጥልና በጉጉትም የሚጠበቅ ታላቅ የውይይት መድረክ የተወደዳችሁ የዚህ ፕሮግራም ተከታታዮች በቄስ ዶክተር ዘበነ ለማና በፓስተር ዶክተር ቶሎሳ ጉዲና በእኔም በባርያው በኩል ታቦትን በተመለከተ በተደረገው ውይይትና በተላለፈው መልዕክት የእኛ የአድማጮች ግንዛቤ ምንድነው ትላላችሁ ? ምንስ ተረድታችኋል ? መልሳችሁስ ምንድነው ? ይህን በተመለከተ እንግዲህ በእኔ በኩል ብቻ ሳይሆን በቄስ ዶክተር ዘበነ ለማም ሆነ በፓስተር ዶክተር ቶሎሳ ጉዲና እንደገናም ከእናንተ ከአድማጮች ሳይቀር የሚሰጥ ተጨማሪ ማብራርያና የተለየ የሚባል አስተያየት ካለም በናፍቆትና በተስፋ የምንጠብቀው ይሆናል ማለት ነው መልሱንም ሆነ አስተያየቱን ሌላም ሊባል የተፈለገ ነገር ካለ በፌስ ቡክ ፔጆችና ድህረ ገጾች ላይ ማስቀመጥ ይቻላል ተባረኩ ይህንን የተቀደሰ ውይይት እናዳብረው ይልመድብን እላለሁኝ ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን

Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry: ርዕስ፦ በእግዚአብሔር ፈቃድ የተከፈተ አስፈላጊም ሆኖ  የሚቀጥልና በጉጉትም የሚ...: ርዕስ፦ በእግዚአብሔር ፈቃድ የተከፈተ አስፈላጊም ሆኖ  የሚቀጥልና በጉጉትም የሚጠበቅ   ታላቅ የውይይት መድረክ   የተወደዳችሁ የዚህ ፕሮግራም ተከታታዮች በቄስ ዶክተር ዘበነ ለማና በፓስ...

No comments:

Post a Comment