Saturday 6 August 2016

ጸሎት




ጸሎት









ጸሎት በቀላሉ ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር ነው እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር በግንኙነት በንግጝር ሁልጊዜም በጸሎት ግንኙነት እንድናደርግ አጥብቆ ይፈልጋል ጌታ እግዚአብሔር ስለ ጸሎት ምን እንዳለ እንመልከት 



የማቴዎስ ወንጌል 6 ፥ 5 _ 15 እንመልከት
 







በማቴዎስ ወንጌል 6 ፥ 5 _ 6 መሠረት ትኩረታችንን ጸሎት ላይ ማድረግ ስለሚያስፈልገን ኢየሱስ ምን አለ ?



በማቴዎስ  ወንጌል 6 ፥ 7 _ 8 መሠረት ጸሎታችን በእግዚአብሔር ስለተሰማ በላይ በላዩ መደጋገም ያስፈልገናልን?



እግዚአብሔር አስቀድሞ ካወቀው ደግሞ እርሱን ከመጠየቅ በፊት ምን መፈለግ አለብን እግዚአብሔርስ እርሱን እንድንጠይቀው ለምን ይፈልጋል ?




ጸሎታችንን በማቴዎስ ወንጌል 6 ፥ 9 መሠረት አድሬስ ልናደርግ በሚያስፈልገን ሰዓት ኢየሱስ ምን አለ ?



የእግዚአብሔርን ስም በተለየ ሁኔታ መያዝ የሚያስፈልገን እንዴት ነው ?



በማቴዎስ ወንጌል 6 ፥ 10 መሠረት ነገሮች በምድር ላይ እንዲሆኑ ምን መጸለይ ያስፈልጋል ?




በማቴዎስ ወንጌል 6 ፥ 11 _ 13 መሠረት ሦስት ነገሮችን አስመልክቶ መጸለይ እንደሚያስፈልግ ሊጠቁመን ኢየሱስ ምን አለ ?



በማቴዎስ ወንጌል 6 ፥ 14 _ 15 መሠረት እግዚአብሔር ኃጢአታችንን ይቅር እንዲል ከፈለግን በእርግጠኝነት ምን ማድረግ አለብን ?



በማርቆስ ወንጌል 11 ፥ 22 እና 23 መሠረት መጸለይ ስለሚያስፈልገን ኢየሱስ ምን አለ ?




ለእምነታችን ቦታ በመስጠት ጉዳይ ኢየሱስ ምን አለ ?



የሉቃስ ወንጌል 6 ፥ 12 _ 13  እንመልከት





ኢየሱስ የማታውን ጊዜ በጸሎት ለምን አጠፋ ?







ጠቃሚ ውሳኔዎችን ለማድረግ ይህ ትምህርት ምን አስተማረን ?





በሉቃስ 6 ፥ 27  _ 28 መሠረት በተለየ ሁኔታ ሰዎች ባይዙን ኢየሱስ ምን ማድረግ እንደሚያስፈልገን ነገረን ?





የሉቃስ ወንጌል 18 ፥ 1 _ 8 ይነበብ 



የዚህች የመበለት ሴት ታሪክ ምን ያስተምረናል ?




በያዕቆብ መልዕክት 4 ፥ 3 መሠረት ጥቂት ጸሎቶች መልስ የሌላቸው ለምንድነው  ?




ጸሎት በቀላሉ ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር ነው እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር በግንኙነት በንግጝር ሁልጊዜም በጸሎት ግንኙነት እንድናደርግ አጥብቆ ይፈልጋል ጌታ እግዚአብሔር ስለ ጸሎት ምን እንዳለ እንመልከት 



የማቴዎስ ወንጌል 6 5 _ 15 እንመልከት



በማቴዎስ ወንጌል 6 5 _ 6 መሠረት ትኩረታችንን ጸሎት ላይ ማድረግ ስለሚያስፈልገን ኢየሱስ ምን አለ ?



በማቴዎስ  ወንጌል 6 7 _ 8 መሠረት ጸሎታችን በእግዚአብሔር ስለተሰማ በላይ በላዩ መደጋገም ያስፈልገናልን ?



እግዚአብሔር አስቀድሞ ካወቀው ደግሞ እርሱን ከመጠየቅ በፊት ምን መፈለግ አለብን እግዚአብሔርስ እርሱን እንድንጠይቀው ለምን ይፈልጋል ?




ጸሎታችንን በማቴዎስ ወንጌል 6 9 መሠረት አድሬስ ልናደርግ በሚያስፈልገን ሰዓት ኢየሱስ ምን አለ ?



የእግዚአብሔርን ስም በተለየ ሁኔታ መያዝ የሚያስፈልገን እንዴት ነው ?



በማቴዎስ ወንጌል 6 10 መሠረት ነገሮች በምድር ላይ እንዲሆኑ ምን መጸለይ ያስፈልጋል ?




በማቴዎስ ወንጌል 6 11 _ 13 መሠረት ሦስት ነገሮችን አስመልክቶ መጸለይ እንደሚያስፈልግ ሊጠቁመን ኢየሱስ ምን አለ ?



በማቴዎስ ወንጌል 6 14 _ 15 መሠረት እግዚአብሔር ኃጢአታችንን ይቅር እንዲል ከፈለግን በእርግጠኝነት ምን ማድረግ አለብን ?



በማርቆስ ወንጌል 11 22 እና 23 መሠረት መጸለይ ስለሚያስፈልገን ኢየሱስ ምን አለ ?




ለእምነታችን ቦታ በመስጠት ጉዳይ ኢየሱስ ምን አለ ?



የሉቃስ ወንጌል 6 12 _ 13  እንመልከት





ኢየሱስ የማታውን ጊዜ በጸሎት ለምን አጠፋ?







ጠቃሚ ውሳኔዎችን ለማድረግ ይህ ትምህርት ምን አስተማረን ?





በሉቃስ 6 27  _ 28 መሠረት በተለየ ሁኔታ ሰዎች ባይዙን ኢየሱስ ምን ማድረግ እንደሚያስፈልገን ነገረን ?





የሉቃስ ወንጌል 18 1 _ 8 ይነበብ 



የዚህች የመበለት ሴት ታሪክ ምን ያስተምረናል ?




በያዕቆብ መልዕክት 4  3 መሠረት ጥቂት ጸሎቶች መልስ የሌላቸው ለምንድነው ?

No comments:

Post a Comment