Friday, 31 January 2020
Wednesday, 29 January 2020
በገድለ አቡነ አረጋዊ ዙርያ ለኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖችም ሆነ አገልጋይ ካህናት የተዘጋጀ ተከታታይ ትምህርት IN...ለኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖችም ሆነ አገልጋይ ካህናት የተዘጋጀ ተከታታይ ትምህርት  በገድለ አቡነ አረጋዊ ዙርያ ለኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖችም ሆነ አገልጋይ ካህናት የተዘጋጀ ተከታታይ ትምህርት ሁሉም ሰው ቢማረው ይጠቀማል - አቡነ አረጋዊ ማናቸው ? - ትውልዳቸው - የነገሥታት ልጅ መሆናቸው - የቀድሞ ስማቸው - አረጋዊ ተብለው የተጠሩበት ምክንያት የማስተምራቸው ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው 1ኛ ) በምናኔ ሕይወቱ የራሱን ጽድቅ በማቆሙ ምክንያት ለእናቱ ሰላምታ የነፈጋት አቡነ አረጋዊ 2ኛ ) መጽሐፍቅዱሳችን ሀ ) ለአባትና ለእናት የሚሰጠው ቦታ ለ) ለቤተሰብ የሚሰጠው ቦታ ሐ ) ለልጆች የሚሰጠው ቦታ መ) ለጋብቻ የሚሰጠው ቦታ 3ኛ ) ሰዎችን መማረክ ያለብን ለምናኔ ወይንም ወደ ምናኔ ሳይሆን ለክርስቶስና ወደ ክርስቶስ ነው 4ኛ ) የተላከ የት ልሂድ አይልም ተጭኖ ሊወሰድ የተላክለት የመልአክ ክንፍም አላየንም 5ኛ ) ለብዙ ጊዜ የሆነ የአቡነ አረጋዊ በዓት ወይንም መቀመጫን የመፈለግ ድካም 6ኛ ) አቡነ አረጋዊን ቀጥ ወዳለው ተራራ ሊያወጣ የታዘዘው የዘንዶው ምስጢር 7ኛ ) ሰማያዊ ኅብስትም ሆነ ሰማያዊ መና በታዘዘ ዘንዶ ወደ ተራራ ለወጡ ሳይሆን በእግዚአብሔር ፈቃድ ተልከው ለወጡ የሚላክ ነው 8ኛ ) አቡሆሙ ለመነኮሳት ዘኢትዮጵያ ( በኢትዮጵያ የመነኮሳት አባታቸው ) አቡነ አረጋዊ የተባለበት ጉዳይ 9ኛ ) አቡነ አረጋዊ አወርስሃለሁ የተባለውና የተሰጠው ኪዳን ሰማያዊውን ሀገር ከናፈቁት የእምነት አባቶች እምነትና የእምነት አቋም ጋር የፈጠረው ግጭት የተወደዳችሁ ወገኖች እነዚህ ትምህርቶች ተዘጋጅተው የሚለቀቁት በዩቲዩብ አድራሻዬ ሲሆን በፌስቡክና በሌሎች አድራሻዎቼም ላይ ፖስት ይደረጋሉ ስለዚህ ውድ የዚህ ትምህርት ተከታታይ ወገኖቼ በሙሉ ይህ ትምህርት ሁላችሁንም የሚመለከት ስለሆነ ብትከታተሉት ብዙ እውቀት ታገኙበታላችሁ ከዚህ በተጨማሪ ለኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን ደግሞ በይበልጥ የሚጠቅም በመሆኑ ለእነርሱም ይህንን ትምህርት ሼር ብታደርጉአቸው ብዙዎቹ ወደ ጌታ ማዳን እንዲመጡ እድሉን ታመቻቹላቸዋላችሁ ስለዚህ ትምህርቱን ሼርና ሰብስክራይብ ማድረጉን እንዳትረሱ ላሳስባችሁ እወዳለሁ አዘጋጅቼ ያቀረብኩላችሁ ወንድማችሁ አባ ዮናስ ጌታነህ ነኝ ጌታ ይባርካችሁ
Tuesday, 28 January 2020
የኃያላን ሀገር መሪዎች ስለ 666 የአዲሱ ዓለም መንግሥት የተናገሩትን ከዚህ አገልጋይ ትምህርት ጋር በንጽጽር እን...የተወደዳችሁ ወገኖች ስለ ኢሉሚናቲ 666 የአዲሱ ዓለም መንግሥት ሳስተምር የነበረው በክፍል 21 የመጨረሻና የማጠቃለያ ትምህርት ዛሬ ተጠናቆአል የረዳኝን ጌታ ከልብ አመሰግናለሁ እናንተም በትምህርቱ እንደ ተባረካችሁ አምናለሁ ተስፋም አደርጋለሁ በቅርቡ ደግሞ በሌላ አዲስ የትምህርት ርዕስ ወደ እናንተ ብቅ እላለሁ እስከዚያው የጌታ ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን ተባረኩ የምላችሁ ወንድማችሁ አባ ዮናስ ጌታነህ ነኝ
Monday, 27 January 2020
Saturday, 25 January 2020
Friday, 24 January 2020
የጥቅምት ገድለ አቡነ አረጋዊ
የጥቅምት ገድለ አቡነ አረጋዊ
"ጌታችን በመንፈቀ ሌሊት ተገልጾ ቃል ኪዳን ሰጠው ዳግመኛም ጸሎትህ እነሆ በኔ ዘንድ ደርሶ ተሰምቷል።
ስለዚህም ከድካም ወደዕረፍት ከኀዘን ደስታ ወዳለበት ከኃሣር ወደክብር በታላቅ ደስታ እወስድህ ዘንድ ወደአንተ መጥቻለሁ አለው።
የዚህን የሀላፊውን ዓለም ክብር ስለናቅህ በመንግስተ ሰማያት የማያልፈውን የማይጠፋውን ክብር አቀዳጅሃለሁ።
በዚህ ዓለም የሐሩን ልብስ የወርቅና የብሩን ጌጥ እንደናቅህ እኔ አይን ያላየውን ጆሮ ያልሰማውን በሰው ልቡና ያልታሰበውን አለብስሃለሁ አስጌጥሃለሁ።
ከትውልድ ሀገርህ ወጥተህ በባዕድ አገር ስለኖርክ እኔ ሰማያዊት ኢየሩሳሌምን እሰጥሃለሁ የሚያልፉ የሚፈርሱ የዚህን ዓለም ቤት ንብረት ስለናቅህ የማይፈርስ የማያልፍ የሕይወት ቤት እኔ እሰጥሃለሁ።
መታሰቢያህን ያደረገ በጸሎትህም የተማመነውን ሁሉ እኔ በመላእክት ፊት ሞገስን ባለሟልነትን እሰጠዋለሁ።
በእውነተኛ ሃይማኖት ሁኖ የገድልህን መጽሐፍ የጻፈ ያጻፈ የተረጎመ እኔ ስሙን በሕይወት መጽሐፍ እጽፈዋለሁ።
መታሰቢያህ በሚደረግበት ዕለት የራበውን ያጠገበ የጠማውን ያጠጣ እኔ የሕይወት እንጀራ አበላዋለሁ የሕይወት ጽዋም አጠጣዋለሁ።
በዓልህ በሚከበርበት ዕለት ለራበው ምሳውን ያበላ እኔ በምሳሐ ደብረ ጽዮን የምሳ ግብዣ አደርግለታለሁ።
በስምህ በተሠራው ቤተ መቅደስ ውስጥ የጸለየ የለመነ ፈጥኜ ጸሎቱን እሰማዋለሁ ልመናውንም እቀበለዋለሁ ቤተ ክርስቲያንህንም ለሠራ ዐሥራ ሁለት የብርሃን አዳራሽ አዘጋጅለታለሁ።
የገድልህን መጽሐፍ በመታመን በንጽሕና አድርጎ በቤቱ ያስቀመጠ ወረርሽኝ በሽታ ወይም ቸነፈር በቤቱ አይገባም ድንገተኛም የሰውና የእንስሳ ሞት አይደርስበትም የእህል ችግርም አይኖርበትም።
በጥቡዕ ልብ ሆኖ የገድልህን መጽሐፍ የሰማ ያለስንፍና በፍጹም መታመን የንባቡን ኃይለ ቃል የሰማ እኔ ለችግሩ ሁሉ ፈጥኜ እደርስለታለሁ።
ለቤተ ክርስቲያንህ መባ ያገባ ዕጣን ወይም ቅብዓ ሜሮን ወይም ዘይት የሰጠ እኔ በሰማያዊት መንግሥቴ አስገባዋለሁ።
ንጉሥም ቢሆን ለቤተ ክርስቲያንህ የሐር መጎናጸፊያ ቢሰጥ በዓልህ በሚከበርበት ዕለት ቢያከብር እኔ በመንግሥቴ አከብረዋለሁ በጠላቱም ላይ ድልን አቀዳጀዋለሁ ከመኳንንቱ ከመሳፍንቱ ጋር ሰላምን እሰጠዋለሁ በምድርም ላይ ዘመኑን ወይም ዕድሜውን አረዝምለታለሁ።
ከሁሉም ይልቅ የሞት ጥላ አያርፍብህም መልአከ ሞትም ሊያስደነግፅህ አይችልም እንደ ነቢያቶቼ ኤልያስና ሄኖክ ትሠወራለህ እንጂ።
በቡሩካን እጆችህ የቀበርካት እናትህ ዕድናንም በትንሣኤ ሕይወት እስካስነሣት ድረስ መቃብሯን አፍርሶ ሌላ ሰው እንዳይቀበርበት ወይም ለማንም እንዳይታይ እንደ እንበረም ልጅ እንደሙሴ መቃብር ይሰወራል።
ይህቺን ቤተ መቅደስህንም ታላቅና የተከበረች አደርጋታለሁ የበቁ የደጋግ ነገሥታትና ጳጳሳት የመቃብራቸው ወይም የማረፊያቸው ቦታ ትሆናለች።
ጌታችንም ይህን ቃል ኪዳን በሰጠው ጊዜ ክቡር አባታችን አቡነ አረጋዊ ጌታችንን አቤቱ በፊትህ ሞገስ አግኝቼስ ከሆነ እናገር ዘንድ ይፈቀድልኝ አለው።
ጌታም ወዳጄ አረጋዊ ሆይ ፈቅጄልሃለሁ ተናገር ከኔ የምትፈልገውንም ሁሉ ጠይቅ ወይም ለምን አለው።
ከዚያም አባታችን አቡነ አረጋዊ ይህን ሁሉ ለሰጠኸኝ እስከ ዘላለሙ ድረስ ስምህ የተመሰገነ የጌትነትህም ክብር የተባረከ ነው ብሎ አመሰገነ።
አሁንም ጌታ ሆይ መታሰቢያየን ያደረገ የገድሌን መጽሐፍ የጻፈ በጸሎቴ የተማመነ እስከ ስንት ትውልድ ድረስ ትምርልኛለህ አለው።
መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም እስከ ዐሥራ አምስት ትውልድ ድረስ እምርልሃለሁ አለው።
አባታችን አቡነ አረጋዊም አቤቱ ይህች ቦታ የነገሥታት የጳጳሳት የክቡራን መኳንንትና መሳፍንት ብቻ መቀበሪያ ሁና አትቅር ነገር ግን ለተገፉ ለነዳያን አባት እናት ለሞቱባቸው ለዕውራንና ለሐንካሳን መጠጊያ ትሆን ዘንድ ማንኛውም ግለሰብ ይቀበርባት እንጂ እኔ በዚች አገር እንግዳና ስደተኛ ነኝና አለው።
መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም የተመሰገንህ አረጋዊ እንደ ቃልህ ይደረግልህ አለው።
አባታችን አቡነ አረጋዊም መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አቤቱ ከሩቅ ወይም ከቅርብ መጥተው ንስሐ ሳይገቡና በድንገተኛ ሞተው በዚች በአፀደ ቤተ ክርስቲያኔ የተቀበሩትን ሁሉ ኃጢአታቸውን ይቅር በላቸው አለ።
መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም እንኳንስ በተራራው ጫፍ ላይ የተቀበረ ይቅርና ከተራራው ሥር እንኳ ቢሆን ይልቁንም በስምህ የተሰየመ ቤተ ክርስቲያን ሁሉ በዚያ የተቀበረው ኃጢአቱ ይሠረይለታል እነዚህንም ሁሉ ዓሥራት አድርጌ ሰጠሁህ አለው።
አባታችን አቡነ አረጋዊም አቤቱ ይህችን ቤተ መቅደስና በውስጡዋም የሚኖሩትን ባርክ አለው።
መድኃኒታችንም ይህች ቤተ መቅደስህ የተባረከች የተቀደሰች ትሁን በውስጧም ሰው አይታጣ መብራቷ አይጥፋ ሥጋዬና ደሜ በውስጧ በተዘጋጀ ጊዜ ልምላሜ ሙቀት ያልተለየው የሠመረ በፊቴም ተቀባይነት ያለው ይሁን አለው።
አባታችን አቡነ አረጋዊም መልሶ አቤቱ ይህችን መንፈሳዊ ማኅበር ልጆቼንና ቅዱሳኖቼንም ሁሉ ባርክ አለው።
ይህች ማኅበር የተባረከች ትሁን የችግረኞች መጠጊያ የተራቡ የሚጠግቡባት የታረዙ የሚለብሱባት ወይም ለተራቡት ምግብ ለተራቆቱት ልብስ ትሁን አለው።
እሊህ ቅዱሳን ልጆችህም እልፍ አእላፋት ይሁኑ እንደባህር አሸዋ እንደሰማይ ከዋክብትም ትውልዱ ነገዱ እንደተስፋፋ ዘሩም እንደበዛ እንደ ያዕቆብ ልጆች የበዙ ይሁኑ።
ድንገተኛ በሽታ መቅሠፍት ሰውነትን የሚያዝግ የሚያጠወልግ ሕማም ወደነሱ አይቀርብም።
አባታችን አቡነ አረጋዊ አቤቱ ይህችን የማድርባትን በዓቴንና ከአንተም ጋር ቆሜ ቃል ኪዳን የተቀበልኩባትን ቦታ ባርክ።
ይልቁንም ይህቺ እግርህ ከቆመባት መሬት አፈሯን ወስደው በመቀባት መድኃኒት ትሆናቸውና ወይም ከሕመማቸው ይፈወሱ ዘንድ ባርካት አክብራትም።
ይልቁንም ይህቺ እግርህ ከቆመባት መሬት አፈሯን ወስደው በመቀባት መድኃኒት ትሆናቸውና ወይም ከሕመማቸው ይፈወሱ ዘንድ ባርካት አክብራትም።
ሕመም ያለበት ቢኖር ፈጥኖ ይወገድለት በፍጹም መታመን በአንገቱ ላይ እምነቱን ቢአሥር ከክፉ ደዌ ከሚያንቀጠቅጥ ወይም ከሚያንዘፈዝፍ በሽታ ይድን ዘንድ መሬቱን ወይም እምነቱን በተቀባ ጊዜ በሱ ላይ ድንቅ ድንቅ ተአምር ተፈጽሞ ከሕመሙ ነፃ ይሆን ዘንድ ፈቃድህ ይሁን በማለት አባታችን አቡነ አረጋዊ ለመነ።
ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ይሁን ይደረግልህ በማለት በማይታበል ቃሉ ቃል ኪዳን ገባለት።"
+++አሜን+++
ምንጭ፦
ገድለ አቡነ አረጋዊ፤ ዘሰኔ፤ ምዕራፍ 2፤ ከቁጥር 1 – 36፤ 1978 ዓ.ም
ጻድቁ አቡነ አረጋዊ
እኚህ አባት ከተሰሐቱ ቅዱሳን (ከሮምና ኤሽያ ከመጡት ከ9 ቅዱሳን አባቶች አንዱ ሲሆኑ አባታቸው ይስሐቅ የሮም ንጉስ ነበር፡፡ እናታቸው ንገሰተ እደና ትባላለች፡፡ የመጀመሪያ ስማቸው ዘሚካኤል ነው፡፡ ጥበብ መንፈሳዊ ሲማሩ አድገው ወደ እሰከነድረያ ኮብልለው ገዳም ገቡ፡፡ አበምኔቱ አባ ጳኩሚስ በፈቃደ እግዚአብሔር የመጡ መሆናቸውነ አውቀው መዓርገ ምንኩስና ሰጥተዋቸዋል፡፡
ንጉስ የሆኑ ቤታቸው የሞቀ ቤተ ሰቦቻቸውነ ንቀው ትተው ገዳም ገብተው በምንኩስና ተወስነዋል፡፡ አበምኔቱም ወደዚህች የሕየወት መንገድ ስለመራሀን ብፁህ አረጋዊ መባል ይገባሃልብለዋቸዋል፡፡ አረጋዊ የተባሉት ከዚያ ወዲህ ነው፡፡ አባታችን በተጋድሏቸውም ከአባ እንጦንስ፣ ከአባ ጳውሊ እና ከአባ መቃርስ ቀጥሎ በአራተኛ መዐረግ አበ መነኮሳት ሆነው ተመርጠዋል። በገዳመ ዳውናስ 7 ዓመት ከቆዩ በኋላ ወደ ሮም ተመልሶ ሲያስተምሩየሀገራችንን ዜና ሰምተው ለመምጣት በ480 ዓ.ም ከአባ ፍሪሚናጦስ ቦ|ላ መንገድ ጀመሩ፡፡ ቅዱስ ሚካኤል በክነፉ ተሸክሞ አክሱ አድርሷቸዋል፡፡ ተመልሶ ሄደው ስለ ኢትዮጵያ ቅድስት ሀገር መስክረዋል፡፡ ሐዋርያ ሳይላክላት በሃይማኖት በምግባር ጸንታ ትኖራለች ብለው ለሰባቱ ዘመዶቻቸው አበውመነኮሳት ነገሯቸው፡፡ ስምንቱ ሁሉ ጓዛቸውን ጠቅልለው በሮም ነግሶ የነበሩ ይስሐቅን (አባ ገሪማን) ጨምረው ንጉስ አልአሜዳ በነገሰ በአምስተኛ ዓመት ማለትም በ480 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ ራሳቸውን ዘጠኝ ሆነው መጥተዋል፡፡ አባ አረጋዊ እናታቸው ቅድስት እድናን ደቀመዝሙራቸውን ማትያስን አስከትለው እግረመንገዳቸውን እያስተማሩና ድውያንን እየፈወሱ ደብረ ዳሞ ደረሱ፡፡ ከእግረ ደብር ሆነው አሁን ይህን ተራራ በምን ልወጣው እችላለሁ እያሉ ሲያወጡ ሲያወርዱ በንግግሩ ሐሰት የሌለበት አምላካችን በነቢዩ ዳዊት ላይ አድሮ በመዝሙር 90/91፡11-16 ላይ “በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤ እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል። በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ። እንዳለው የታዘዘ ዘንዶ መጥቶ ስደሳ ክንድ በሚያህል ጅራቱ ጠምጥሞ ቅዱስ ሚካኤል ሰይፈ እሳት ይዞ እየጠበቃቸው ከተራራው አናት አድርሷቸዋል፡፡
ወዲያው ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ብለው አመስግነዋል፡፡ ቦታውም ደብረ ሃሌ ሉያ ተብሏል፡፡ በዚያ ዕለት ግማሽ ህብስት በልተው ጠገቡ፤ ከዚያ በኋላ ግን ምድራዊ ሕብስት አልተመገቡም፡፡ በሰንበተ ክርስታያን ከቅዳሴ በኋላ ሕብስተ ሰማያዊ እያመጡላች ይመገቡ ነበር እንጂ፡፡ ኋላ ግን ዜና ጽድቃቸውን ሰምተው ከስድስት ሺህ ያላነሱ ደቀ መዛሙርት ተሰብስበውላቸዋል፡፡ ዘጠና ዘጠኝ አመት ሲሞላቸው ጌታ በመንፈቀ ለሊት ተገልጾ ምድራዊ መንግስትህን ትተህ ስላገለገልከኝ ህልፈት ሽረት የሌለባት ሰማያዊ መንግስቴን አወርሰሃለሁብሎ ቃልኪዳን ሰጣቸው፡፡ በስምህ የተማጸነውን እስከ አስራ አምስት ትውልድ ድረስ እምርልሃለሁ አንተም ከሞት ገጽ ትሰወራለህ ብሎ ተስፋቸውን ነገራቸው፡፡ እሳቸው መነኮሳቱን ሰብስበው ከእንግዲህ በሥጋ አታዩኝም ብለው ነግረዋቸው አበምኔት (የገዳም አባት ወይም አለቃ) ሾመውላቸው ጥቅምት አሥራ አራት ቀን በዚያው በደብረ ዳሞ ተራራ በስተምስራቅ አቅጣጫ እንደሄኖክ እንደ ኤልያስ ተሰውሯል፡፡
በረከታቸው፣ ቃልኪዳናቸው፣ አማላጅነታቸው በሁላችን ይደር አሜን።
Copy and paste one of these options to share this book elsewhere.
Link to this page view:
http://digitalscholarship.utsc.utoronto.ca/islandora/object/gundagunde%3A6822
Link to the book:
ይህ ድረ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ያሏትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ፣ ትውፊታዊና ያሬዳዊ ሃብታት ለሚፈልግ ሁሉ ግልጽ በሆነ አቀራረብ ያቀርባል betekristian.org/gez/gitsawes
እንደምን ሰነበታችሁ ውድ ክርስቲያኖች? . . . እስቲ አንዲት ጥያቄ ልጠይቃችሁ?
ሞትን ታውቁታላችሁ?
እኔማ አሁን ባለፈው ዕለት እንዳጋጣሚ አገኘሁት እና እባክህ ቃለ መጠይቅ ላድርግህ ብዬ ብጠይቀው አሻፈረኝ አለ፡፡ ብለው ብሰራው . . . ወይ ፍንክች!!! "ኧረ ባክህ እንደው ለአጭር ሰዓት ላስቸግርህ?" እሱ መቼ ሰምቶኝ፡፡
በመጨረሻም "በዮሐንስ አፈወርቅ?" ብዬ ስለምነው "ያኔ አስራ ሁለት አመት ገትሮ አቁሞኛል፡፡ አሁን ደግሞ ሃያ አራት ዓመት ያደርግብኝ እንደሆነ መከራ ታሳየኛለህ፡፡" አለና እሺ አለኝ፡፡ እኔም የነገረኝን በማስታወሻዬ ፃፍኩት፡፡ ይኸው አሁን በክፍል በክፍል እንደሚሆን እንደሚሆን አድርጌ ለእናንተ እንደሚከተለው አቀረብኩት . . .
ጥያቄ፡- ስለትውልድህ እና እድገትህ ብታጫውተኝ?
Friday, March 6, 2015
ከእለታት ባንድቀን አባት የሚጠባ ልጁን እንዲጠብቅለት ከውሻው ጋር ትቶት ወደ አደን ይሄዳ። ከአደን ሲመለስ ውሻውን በደም ተጨማልቆ በሩ ላይ አገኘው። ውሻው የተጨማለቀበትን ደም ሲመለከት ልጁን በልቶት እንደሆነ ገመተ። ልክ ሁላችንም እንደምንገምተው በጣም ተናዶ ለአደን ይዞት የነበረውን መሳሪያ አቀባበለና ውሻውን የጥይት ሩምታ አወረደበት።የተረፉ የልጁን አካል ለማየት ወደ ውስጥ እየሮጠ ገባ። ነገር ግን ልጁ አንዳችም መጥፎ ነገርአላገኘውም። ይልቁንስ ከፊትለፊት በደም የተጨማለቀ ተኩላ ሞቶ ተመለከተ።ተመልከቱ ስሜቱ ሸፍኖት የዕድሜ ልክ ፀፀት የሆነበት ስራ ፈፀመ!!!። ስንቶቻችን ነገሮችን ሳናረጋግጥ ከብዙዎች
ተቆራርጠናል? ልልህ የፈለኩት አንተ የሰው ልጅ ሆይ! ፊትለፊት በምታይበት አይንህ ብቻ አትፍረድ! አዕምሮህንም ለፍርዱ ሹመት ስጠው! በችኮላ ስህተትን ሰርተህ ህይወትህን በሙሉ የሚፀፅትህ ነገር ውስጥ እንዳትገባ ተጠንቀቅ!!!።

ቅድስና በእብራይስጥ 'ቅዱስ' በግሪክ ቋንቋ 'ሐጋዮስ' ሲሆን ቀጥተኛ ትርጉሙ ለእግዚአብሔር ክብር እና አገልግሎት የተለየ ማለት ነው። ከመጽሐፍ ቅዱስ አገላለጽ አኳያ አንድ ስጋውን፣ መንፈሱን እና ነፍሱን ከሚያረክስ ሃጢአት መበራቅ እና በመነጠል ራሱን ለእግዚአብሔር መለየት ማለት ነው ዕብ 12፡14፣ 1ጴጥ 1፡15፣ 2ዜና 29
የቅድስና ምንነት
1. ቅድስና የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው 1ተሰ 4፡3
2. ቅድስና የእግዚአብሔር አንዱ ባሕሪው ነው 1 ጴጥ 1፡15፣ 1ሳሙ 2፡2
3. ቅድስና ለእግዚአብሔር የሚሆን ነው ዘፀ 28፡36
4. ቅድስና ለአንድ ለታወቀ አላማና ግብ ላለው ሕይወት መለየት ነው 2ዜና 29፡5
5. ቅድስና ከእግዚአብሔር አንድ የመጣና ለተቀዳሹ በረከት የሚሆን ስጦታ ነው
6. ቅድስና ሶስት መሰረታዊ ትርጉሞች አሉት
ሀ. መለየት - ይህም ከሃጢአት፣ ከራስ ምኞት እና ከሰይጣን አሰራር ኢሳ 52፡11-12
ለ. መሰጠት - ለእግዚአብሔር ብቻ ራስን መስጠት 2ዜና 29፡5
ሐ. ንጽህና - ከሃጢአት እና ከሚያረክሱ ነገሮች ንጽህ መሆን ዘፃ 9፡10

የቅድስና ደረጃዎች
1. የመዳንን ደረጃ የሚያስገኝ ቅድስና 1ቆሮ 6፡11
2. ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኛችን አድርገን ስንቀበል የተደረገ ፈጣን የመቀደስ (መለየት፣ መሰጠት፣ ንጽህና) ስራ ነው - 1ቆሮ 1፡2፣ ኤፌ 1፡1፣ ቆላ 1፡2፣ ዕብ 10፡10፣ ይሁዳ 3
3. አማኞች ቅዱሳን ተብለው ተጠርተዋል። ምንም እንኳን በስጋ ቢኖሩም ቅድስና አግኝተዋል 1ቆሮ 3፡3፣ 6፡11፣ 2ተሰ 2፡13፣ ሮሜ 8፡29
4. የሚያድግ ቅድስና (progressive sanctification)
ሀ. በቅድስና ሕይወት ተጠብቆ መኖር ዕብ 12፡14
ለ. የቅድስናን ፍሬ በማፍራት መኖር መዝ 132፡18
ሐ. ቅድስናን ፍጹም ለማድረግ ራስን ከሚያረክስ ነገር በማንፃት መኖር 2ቆሮ 7፡1
መ. ዘወትር ራስን ለእግዚአብሔር በመስጠት መኖር ሮሜ 8፡13፣ 1ጴጥ 1፡22
5. ፍጹም እንከን የሌለበት ቅድስና (complete sanctification)
ይህ አይነቱ ቅድስና የሚገኘው ምድራዊ የሆነውን የሰውነት መኖሪያ ለቀን ሰማያዊ አካል በምንለብስበት ጊዜ ነው 1ዮሐ 3፡2፣ ዕብ 12፡23፣ 1ተሰ 3፡13

በቅድስና የማደጊያ መንገዶች፦
1. የእግዚአብሔር ቃል
ሀ. ቃሉን በማጥናት ዮሐ 17፡7-9፣ ኤፌ 5፡26፣ ያዕ 1፡21-25
ለ. ቃሉን ከሚያውቁ አገልጋዮች ስር ሆኖ በመማር ኤፌ 4፡11-13፣ ገላ 6፡6፣ ዕብ 13፡7 ይኸውም ቃሉን ቀሚያብራራልን ከመንፈስ ቅዱስና የቃሉ እውቀት ካላቸው አገልጋዮች ስር ሆኖ በመማር 1ዮሐ 1፡9
2. የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ዕብ 13፡12፣ 1ዮሐ 1፡9
3. የእግዚአብሔር መንፈስ ሮሜ 8፡2-13፣ ገላ 5፡22፣ 1ቆሮ 6፡11
4. የእግዚአብሔር አባታዊ ቅጣት ዕብ 12፡9-11

የቅድስና አቅጣጫዎች
1. በሁለንተና (በስጋ፣ በነፍስ፣ በመንፈስ) 1ተሰ 5፡23
2. በኑሮ ሁሉ 1ጴጥ 1፡15-16
1. በሁለንተና (በስጋ፣ በነፍስ፣ በመንፈስ) 1ተሰ 5፡23
2. በኑሮ ሁሉ 1ጴጥ 1፡15-16
የቅድስና በረከቶች
1. እግዚአብሔርን በክብሩ ማየት ዕብ 12፡14
2. የተስፋውን በረከት መውረስ ኢያ 3፡5
3. የድል ሕይወት መኖር ኢያ 7፡10-13
1. እግዚአብሔርን በክብሩ ማየት ዕብ 12፡14
2. የተስፋውን በረከት መውረስ ኢያ 3፡5
3. የድል ሕይወት መኖር ኢያ 7፡10-13
እግዚአብሔር አምላካችን ከአማልክት እና ከማንኛውም ክፉ ነገር ሁሉ የተለየ በመሆኑ፣ ቅዱስ በመሆኑ በእርሱ የእርሱ የተለዩ ሰዎችም ሁሉ ቅዱሳን ይባላሉ። ሰው በክርስቶስ ስራ አምኖ አማኝ ሲሆን ቅዱስ ይሆናል፤ ይባላልም። ከዚህ በሕይወቱ ሁሉ በቅድስና ያድጋል። በክርስቶስ ዳግም መምጣት ቅድስናው ፍጹም ይሆናል።
0
Like
|
|
404. That’s an error.
The requested URL /u/0/se/0/_/+1/fastbutton was not found on this server. That’s all we know.
Share
Tags:
|
|
እጃችሁን ለእግዚአብሔር ስጡ" (፪ዜና ፴፥፰)
ከሰንበት ት/ማ/መምሪያ ድረ ገጽ የተገኘ
ከዶ/ር አምሳሉ ተፈራ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፊሎሎጂ ዲፓርትመንት
ረዳት ፕሮፊሰር
ለሁሉ ፈጣሪ ለእግዚአብሔር ራስን መቀደስና ከኃጢአት መለየት ለሰው ሁሉ የቀረበ ጥሪ ነው። ይህን ዘንግተው የነበሩ ሕዝበ እስራኤል ወደ አምላካቸው እንዲመለሱና ሁለንተናቸውን ለእርሱ እንዲሰጡ የተላከላቸው መልእክት ነው ርእሳችን እኛንም ይመለከታልና እንደሚከተለው በዝርዝር እንየው።
የሚታየውንም የማይታየውንም የፈጠረ፣ በባሕርም በየብስም ያሉትን ያስገኘ፣ ሰውን ለክብሩ ወራሽነትና ለስሙ ቀዳሽነት የወሰነ፣ ዓለምን ሲፈጥር አማካሪ ያልፈለገ፣ ፍጡሩን በመመገብና በመውደድ ወደር የሌለው፣ ለሰው ልጆች ራሱን አሳልፎ የሰጠ ነው ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር። ይህን ጌታ በምንም ልንለውጠውና ልንተካው አንችልም። አምላክ ነውና ተወዳዳሪ የለውም (ኢሳ. ፵፣ ፲፪ - ፲፬)
የርእሳችን መነሻ የሆነው «እጃችሁን ለእግዚአብሔር ስጡ» የሚለው ትምህርት የተሰጠው፣ ሃያ ዘጠኝ ዓመታት በእስራኤል ላይ በነገሠው ንጉሥ ሕዝቅያስ ነው። ምክንያቱ ደግሞ የእግዚአብሔርን ፋሲካ ለማድረግ የሚደረግ ቅድመ ዝግጅትን ይመለከታል። እግዚአብሔር ንጹሐ ባሕርይ ስለሆነ፤ ወደ እርሱ መቅረብና ማገልገል የሚቻለው በንጽሕና ሆኖ ነው፤ አገልግሎትንም የሚቀበለው ያለቸልታ በትጋት ሲሆን ነው። «ልጆቼ ሆይ በፊቱ ትቆሙና ታገለግሉት ዘንድ፥ ታጥኑለትም ዘንድ እግዚአብሔር መርጦአችኋልና ቸል አትበሉ፤ ብሎ ያዘዘን ለዚህ ነው (፪ዜና. ፳፱፣፲፩)።
«ንጉሡ ሕዝቅያስ ለእግዚአብሔር ፋሲካ እንዲደረግ ወደ እስራኤልና ወደ ይሁዳ ለዐሥራ ሁለቱም ነገደ እስራኤል መልእክት ላከ። ነገር ግን ካህናቱ ገና በሚገባ ስላልተቀደሱ፣ ሕዝቡም በኢየሩሳሌም ተጠቃለው ስላልተሰበሰቡ፤ ፋሲካው በደንብ ሲዘጋጁ በቀጣዩ ወር እንዲከበር ተወሰነ። ለቀጣዩ ወር ግን ሁሉም ከያለበት ከዳን እስከ ቤርሳቤህ ድረስ እንዲሰባሰብ እንዲህ የሚል ዐዋጅ ተነገረ፣ «የእስራኤል ልጆች ሆይ ... እግዚአብሔርን እንደ በደሉ እንደ አባቶቻችሁና እንደ ወንድሞቻችሁ አትሁኑ። አባቶቻችሁም እንደ ነበሩ አንገተ ደንዳና አትሁኑ፤ እጃችሁንም ለእግዚአብሔር ስጡ፤ ለዘላለም ወደ ተቀደሰው ወደ መቅደሱም ግቡ፤ ጽኑ ቁጣው ከእናንተ እንዲመለስ አምላካችሁን እግዚአብሔርን አምልኩ። (፪ዜና ፴፣፯-፰)።
እስራኤላውያን ከያሉበት ተሰባስበው በኢየሩሳሌም እንዲያከብሯቸው ከታዘዙት አንዱና ዋናው በዓል የፋሲካ ወይም የቂጣ ነው። በእግዚአብሔር ቸርነት ከግብጽ ባርነት የወጡበትን ሁኔታ ይዘክሩበታል። ይህም በኒሳን ፲፬ ቀን (በእኛ ሚያዚያ ወር) የሚከበር ሲሆን፤ በዓሉም ለሰባት ቀናት ይዘልቃል። ለዚህ ነው ይህን ታላቅ በዓል ሲያከብሩ በተለየ መልኩ ራሳቸውን መቀደስና እጃቸውንም ለፈጣሪ መስጠት የሚጠበቅባቸው። ይህ ታሪክ ለእኛ ምን ያስተምረናል? ይህንንም እንደሚከተለው እንመልከት፤
ለመሆኑ እጅን መስጠት ምንን ያሳያል? እጅን መስጠት መማረክን፣ መሸነፍንና በሌላ ነገር አለመወሰድን ወዘተ... ያመለክታል። ሁኔታው ሁለንተናን እና አጠቃላይ ማንነትንም ይመለከታል። እጅን መስጠት የሰላምም ምልክት ተደርጎ ይወሰዳል። ለእግዚአብሔር እጅን መስጠት ለምን ሲባልም? ሰው እጁን ከሰጠ ሐሳቡም፣ ተግባሩም፣ እንቅስቃሴውም ወዘተ... ወደዚያው ነው የሚጠቃለለው። የፈጠረን፣ የሚያኖረን፣ የሚያዝንልን ሁሉ እርሱ ነውና እኛም ሲቸግረን ለማግኘት፣ ሲጎድለን እንዲሞላልን፣ ስንወድቅ እንዲያነሣን እጃችንን በመስጠት ወደ እግዚአብሔር እንጮኻለን። «ኑ፥ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ እርሱ ሰብሮናልና፥ እርሱም ይፈውሰናል እርሱ መትቶናል፥ እርሱም ይጠግነናል፤ እጅን ለእግዚአብሔር የመስጠት ምልክቶችን ቀጥሎ እንመለከታለን። ቀዳሚው ራስን መቀደስና ከኃጢአት መጠበቅ ነው። ያኔ ሕዝቅያስ ለእስራኤላውያኑ ያወጀላቸው ካህናቱ ራሳቸውን በሚገባ እንዲቀድሱ፣ ሕዝቡም ከኃጢአት ተጠብቀው ፋሲካውን በንጽሕና እንዲያከብሩ ነው። የእግዚአብሔርን ፋሲካ ከኃጢአት ሳይነጹ ማክበር አይገባምና ለዚህ ቀን ተሰጥቷቸዋል። በዚያም መሠረት ሁሉም እንደሚገባ ተከናውኗል። መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን ሁሉም እጅግ ተቀድሰው ነበርና የፋሲካው በዓል ለተጨማሪ ሰባት ቀናት በደስታ ተከበረ፤ ይህም ከሰሎሞን ዘመን ወዲህ የመጀመሪያው በዓል እንደሆነ ተመዝግቧል፤ (፪ዜና. ፴፣፳፬-፳፮)። ዛሬም ለእግዚአብሔር የምናቀርበው ሁሉ የሚወደድልን አብዝተን ስንቀደስና እጃችንን ለእርሱ ብቻ ስንሰጥ ነው። በዓላትን ስናከብር፣ ወደ ቅዱሳት መካናት ስንጓዝ፣ ለመንፈሳዊ ሥራ ስንሰማራ ወዘተ... ምን ያህል መንፈሳዊ ዝግጅት እናደርጋለን? ለወረት ያህል ጀምረን የተውናቸው ስንቶች ናቸው? በመንፈስ ጀምረን በሥጋ የምንቋጫቸው ምን ያህል ይሆኑ? አንዴ መንፈሳዊ ሌላ ጊዜ ደግሞ ሥጋዊ መሆን የሚያምረን ስንቶቻችን ነን? በአንዱ እጃችን እግዚአብሔርን በሌላኛው ደግሞ ዓለምን የምንጨብጥ ከሆነ አንዱም አይሳካም። ስለዚህ ለፈጣሪያችን እኛነታችንን በመላ ነው ማስረከብ ያለብን። ከእርሱ ቀንሰን ለባእድ የምንሰጠው በፍጹም ሊኖር አይገባም።
ዛሬ ዛሬ ብዙዎቻችንን በተለይም ወጣቶችን እየተፈታተነን ያለው የምንቆምበትን ቦታ አለማወቅ ነው። ሁሉም ነገር ያምረናል። ባየነው ነገር ሁሉ እንማረክና በቀላሉ እጃችንን እንሰጣለን። ይህ ዓለም የውጊያ ዐውድ ነው። በቀረበልን ሁሉ የምንማረክና እጅ የምንሰጥ ከሆነ ግን ዓላማችንን ስተናል። ጌታችን የዓለምን ፈተና ድል ያደረገልን እኛም በአሸናፊነት መንገድ እንድንጓዝ ሲያጠይቀን ነው (ዮሐ. ፲፮፣ ፴፫)። ስለዚህ ለሕይወት ፈተና እጅ እንዳንሰጥ፤ ለዓላማቢስነት እጅ እንዳንሰጥ፤ ለዝሙትና ርኩሰት እጅ እንዳንሰጥ፤ ለስሜታዊነት እጅ እንዳንሰጥ ወዘተ... መወሰን አለብን። እጅ መስጠት ለአምላክችን ለእርሱ ብቻ ይሁን።
ሁለተኛው ለአምላካችን እጅ የመስጠታችን ዐቢይ መገለጫ የእርሱን ፈቃድ ብቻ ስናደርግ ነው። በሕይወት ጉዞአችን ውስጥ ለሥጋዊ ፈቃድ ስኬት ብቻ ከሮጥን ትርፉ ድካም ብቻ ነው። የራስ ፈቃድ፣ የቤተሰብ ፍላጎት፣ የአለቃ ትእዛዝ፣ የባሕላችን ተጽእኖ፣ የአካባቢያችን ሁኔታ ወዘተ ... ዓይነቱና ኅብሩ ብዙ ነው። ይህን ሁሉ እናሟላለን ብለን ብንሞክርም ዓለም አትሞላምና /በዚያውም ላይ ዕድሜ ካልቀደመን/ በፍጹም አይሳካልንም። ስለዚህ ውጤቱ በኑሮ አለመርካት፣ ብጥብጥ፣ ተስፋ መቁረጥና የመሰለው ነው። ያንዱን ፈቃድ ትተን ሌላውን እንፈጽም ብንልም ውጤቱ አጉል ይሆናል። ነገር ግን የደጉ አምላካችንን ፈቃድ ብንከተል ለቀሪው ችግራችንና ምስቅልቅል ሕይወታችን መፍትሔ ነው። አንዱን የእግዚአብሔር ፈቃድ ስንፈጽም ሌላውን ያቃናልናል። በጀመርነው ጥቂት ነገር ብዙ በረከት ይሰጠናል። ይህን እውነት ሲመሰክር ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ይላል፤ «የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ። ይልቁንም ወጣቶች የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማወቅ ልባችንን ሰበር ማደረግ ይገባናል። የእርሱ ፈቃድ ሁል ጊዜ በጎና መልካም ነው። ፈቃዱን እንዴት ልወቀው? ብንል ዳዊት ምላሹን ይሰጠናል።
(መዝ. ፳፣፬፤ ፵፣፰፤ ፻፵፫፣፲) እንመልከት።
ሦስተኛው መንገድ ወደ ቤቱ መምጣት ነው። የሚቀርቡልን ብዙ አማራጮች ጊዜያዊ ደስታን ብቻ የሚሰጡ ናቸውና አብረው አይዘልቁም። እንዲያውም ጸጸትና ቁጭት ያስከትላሉ። በእግዚአብሔር ቤት በቤተ ክርስቲያን መተከል ግን ድርብርብ መልካም ፍሬን ያስገኛል። ሰላም፣ ደግነት፣ ርኅራኄና ይቅርታ ወዘተ... ከቤተ እግዚአብሔር እንጂ ከዓለማዊ ቦታ (ማለትም መጠጥ ቤት፣ ዝሙት ቤት፣ ጥንቆላ ቤት፣ ወዘተ ) አይደለም። በኃጢአት ብንወድቅ በንስሐ፥ ራስን በመውደድ ብንሰቃይ ስለ ሌላው በማሰብ፥ በስርቆት ብንገኝ የራስንም መስጠትን ወዘተ... የምንማርባት ናት ቤተ ክርስቲያን። ስለዚህ በዓለም ካሉ መጠጊያዎች አብልጠን ራሳችንን የምናስጠጋባትና ለእሷም ብቻ እጃችንን ልንሰጥ የሚገባ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ናት። ክቡር ዳዊት «ነፍሴ የእግዚአብሔርን አደባባዮች ትወዳለች፣ ትናፍቅማለች... ከአእላፍ ይልቅ በአደባባዮችህ አንዲት ቀን ትሻላለች። በኃጥኣን ድንኳኖች ከመቀመጥ ይልቅ፥ በእግዚአብሔር ቤት እጣል ዘንድ መረጥሁ በማለት በቤተ እግዚአብሔር መኖር ያለውን ጠቀሜታ ያሳያል (መዝ. ፹፫፣ ፪-፲)
ሌላው መመለስ ያለበት ጥያቄ እጃችንን ለእግዚአብሔር መስጠት ምን ምን ያስገኛል? የሚለው ነው። አንድ ነገር ጥቅም ካልሰጠ መከወኑ ፋይዳ ቢስ ነው። ከዚህ አንጻር የተነሣንበትን ርእስ ስናየው፤ ምላሹንም እዚያው ምዕራፍ ላይ በቀጣዩ ቁጥር እናገኛዋለን። እንዲህ ይላል «አምላካችሁ እግዚአብሔር ቸርና መሐሪ ነውና፥ ወደ እርሱም ብትመለሱ ፊቱን ከእናንተ አያዞርም። ... ልጆቻችሁ ... ምሕረትን ያገኛሉ። ደግሞም ወደዚህች ምድር ይመለሳሉ።» (፪ዜና. ፴፣፱)። እጃችንን ለፈጣሪያችን ከሰጠንና መንገዳችን ከመንገዱ አንድ ከሆነ እርሱ በምሕረት ዐይኑ ይመለከተናል፤ በረከቱም ለልጅ ልጆቻችን ይተርፋል። የምንጓጓለት ሁሉ የሚሰጠን ቅድሚያ ራሳችንን ለእርሱ ስንሰጥ ነው። በፊቱ ሞገስ የምናገኘው ወለም ዘለም ሳንል ስናመልከው ነው። ወደርስት ቦታችን መንግሥተ ሰማያት የሚመልሰን፤ እንዲሁም የምንናፍቀውን ሕይወት የሚሰጠን በሐሳብም በተግባርም ለእግዚአብሔር ብቻ ስንገዛ ነው።
ስለዚህ እግዚአብሔር አምላካችንን ብቻ በማምለክና ለእርሱም እጃችንን በመስጠት ሕይወታችንን እንምራ። ወደእርሱ ከተጠጋን ፈጽሞ አይጥለንም። በነቢዩ አድሮ እንዲህ ብሎናልና፤ «አልጥልህም ያልሁህ ሆይ፥ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ።(ኢሳይያስ ፵፩፣ ፲)። ለእርሱ ብቻ ታምነን እጃችንን እንድንሰጥ እርሱ ይርዳን።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን!!!
ከሰንበት ት/ማ/መምሪያ ድረ ገጽ የተገኘ
ፌስቡክ ላይቭ እስትሪሚንግhttps://www.youtube.com/watch?v=rapsYGqHsUA ፌስቡክ ላይቭ እስትሪሚንግ How to Live Stream on Facebook from your Desktop with OBS (open broadcaster software) - #owenvideo
https://youtu.be/OtJHX7O3p5U How To Live Stream On YouTube With OBS | Fast Start Guide
How to Livestream PC on Facebook & Best Settings for OBS
https://youtu.be/qHodUCgvtfo important not live streaming in ops with facebook
How to Live Stream on Facebook using OBS (Open Broadcast Software) From Your Computer
How to Live Stream on Facebook from your Desktop with OBS (Open Broadcast Software)
How to Green Screen with OBS! Easy & Free!
91,970 views•Sep 17, 2016
https://youtu.be/3MufrAuDdvk For new commerces streaming
Zoom Virtual Background Facebook Live OBS with a Green Screen Chromakey
How To Use a Green Screen With Live Video / Zoom | The XayLi Show
How To Setup A Green Screen with OBS Tutorial | Chroma Key Effects Settings | Equipment & Gear Guide
Facebook Live With OBS Studio
https://youtu.be/M3R9YUlQ7QM important Point to inter FB live
How to Stream to Facebook Live Using OBS Studio
How to do a Skype Interview and Stream it Live Using OBS Studio
OBS and Green Screen
የጥቅምት ገድለ አቡነ አረጋዊ
የጥቅምት ገድለ አቡነ አረጋዊ
"ጌታችን በመንፈቀ ሌሊት ተገልጾ ቃል ኪዳን ሰጠው ዳግመኛም ጸሎትህ እነሆ በኔ ዘንድ ደርሶ ተሰምቷል።
ስለዚህም ከድካም ወደዕረፍት ከኀዘን ደስታ ወዳለበት ከኃሣር ወደክብር በታላቅ ደስታ እወስድህ ዘንድ ወደአንተ መጥቻለሁ አለው።
የዚህን የሀላፊውን ዓለም ክብር ስለናቅህ በመንግስተ ሰማያት የማያልፈውን የማይጠፋውን ክብር አቀዳጅሃለሁ።
በዚህ ዓለም የሐሩን ልብስ የወርቅና የብሩን ጌጥ እንደናቅህ እኔ አይን ያላየውን ጆሮ ያልሰማውን በሰው ልቡና ያልታሰበውን አለብስሃለሁ አስጌጥሃለሁ።
ከትውልድ ሀገርህ ወጥተህ በባዕድ አገር ስለኖርክ እኔ ሰማያዊት ኢየሩሳሌምን እሰጥሃለሁ የሚያልፉ የሚፈርሱ የዚህን ዓለም ቤት ንብረት ስለናቅህ የማይፈርስ የማያልፍ የሕይወት ቤት እኔ እሰጥሃለሁ።
መታሰቢያህን ያደረገ በጸሎትህም የተማመነውን ሁሉ እኔ በመላእክት ፊት ሞገስን ባለሟልነትን እሰጠዋለሁ።
በእውነተኛ ሃይማኖት ሁኖ የገድልህን መጽሐፍ የጻፈ ያጻፈ የተረጎመ እኔ ስሙን በሕይወት መጽሐፍ እጽፈዋለሁ።
መታሰቢያህ በሚደረግበት ዕለት የራበውን ያጠገበ የጠማውን ያጠጣ እኔ የሕይወት እንጀራ አበላዋለሁ የሕይወት ጽዋም አጠጣዋለሁ።
በዓልህ በሚከበርበት ዕለት ለራበው ምሳውን ያበላ እኔ በምሳሐ ደብረ ጽዮን የምሳ ግብዣ አደርግለታለሁ።
በስምህ በተሠራው ቤተ መቅደስ ውስጥ የጸለየ የለመነ ፈጥኜ ጸሎቱን እሰማዋለሁ ልመናውንም እቀበለዋለሁ ቤተ ክርስቲያንህንም ለሠራ ዐሥራ ሁለት የብርሃን አዳራሽ አዘጋጅለታለሁ።
የገድልህን መጽሐፍ በመታመን በንጽሕና አድርጎ በቤቱ ያስቀመጠ ወረርሽኝ በሽታ ወይም ቸነፈር በቤቱ አይገባም ድንገተኛም የሰውና የእንስሳ ሞት አይደርስበትም የእህል ችግርም አይኖርበትም።
በጥቡዕ ልብ ሆኖ የገድልህን መጽሐፍ የሰማ ያለስንፍና በፍጹም መታመን የንባቡን ኃይለ ቃል የሰማ እኔ ለችግሩ ሁሉ ፈጥኜ እደርስለታለሁ።
ለቤተ ክርስቲያንህ መባ ያገባ ዕጣን ወይም ቅብዓ ሜሮን ወይም ዘይት የሰጠ እኔ በሰማያዊት መንግሥቴ አስገባዋለሁ።
ንጉሥም ቢሆን ለቤተ ክርስቲያንህ የሐር መጎናጸፊያ ቢሰጥ በዓልህ በሚከበርበት ዕለት ቢያከብር እኔ በመንግሥቴ አከብረዋለሁ በጠላቱም ላይ ድልን አቀዳጀዋለሁ ከመኳንንቱ ከመሳፍንቱ ጋር ሰላምን እሰጠዋለሁ በምድርም ላይ ዘመኑን ወይም ዕድሜውን አረዝምለታለሁ።
ከሁሉም ይልቅ የሞት ጥላ አያርፍብህም መልአከ ሞትም ሊያስደነግፅህ አይችልም እንደ ነቢያቶቼ ኤልያስና ሄኖክ ትሠወራለህ እንጂ።
በቡሩካን እጆችህ የቀበርካት እናትህ ዕድናንም በትንሣኤ ሕይወት እስካስነሣት ድረስ መቃብሯን አፍርሶ ሌላ ሰው እንዳይቀበርበት ወይም ለማንም እንዳይታይ እንደ እንበረም ልጅ እንደሙሴ መቃብር ይሰወራል።
ይህቺን ቤተ መቅደስህንም ታላቅና የተከበረች አደርጋታለሁ የበቁ የደጋግ ነገሥታትና ጳጳሳት የመቃብራቸው ወይም የማረፊያቸው ቦታ ትሆናለች።
ጌታችንም ይህን ቃል ኪዳን በሰጠው ጊዜ ክቡር አባታችን አቡነ አረጋዊ ጌታችንን አቤቱ በፊትህ ሞገስ አግኝቼስ ከሆነ እናገር ዘንድ ይፈቀድልኝ አለው።
ጌታም ወዳጄ አረጋዊ ሆይ ፈቅጄልሃለሁ ተናገር ከኔ የምትፈልገውንም ሁሉ ጠይቅ ወይም ለምን አለው።
ከዚያም አባታችን አቡነ አረጋዊ ይህን ሁሉ ለሰጠኸኝ እስከ ዘላለሙ ድረስ ስምህ የተመሰገነ የጌትነትህም ክብር የተባረከ ነው ብሎ አመሰገነ።
አሁንም ጌታ ሆይ መታሰቢያየን ያደረገ የገድሌን መጽሐፍ የጻፈ በጸሎቴ የተማመነ እስከ ስንት ትውልድ ድረስ ትምርልኛለህ አለው።
መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም እስከ ዐሥራ አምስት ትውልድ ድረስ እምርልሃለሁ አለው።
አባታችን አቡነ አረጋዊም አቤቱ ይህች ቦታ የነገሥታት የጳጳሳት የክቡራን መኳንንትና መሳፍንት ብቻ መቀበሪያ ሁና አትቅር ነገር ግን ለተገፉ ለነዳያን አባት እናት ለሞቱባቸው ለዕውራንና ለሐንካሳን መጠጊያ ትሆን ዘንድ ማንኛውም ግለሰብ ይቀበርባት እንጂ እኔ በዚች አገር እንግዳና ስደተኛ ነኝና አለው።
መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም የተመሰገንህ አረጋዊ እንደ ቃልህ ይደረግልህ አለው።
አባታችን አቡነ አረጋዊም መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አቤቱ ከሩቅ ወይም ከቅርብ መጥተው ንስሐ ሳይገቡና በድንገተኛ ሞተው በዚች በአፀደ ቤተ ክርስቲያኔ የተቀበሩትን ሁሉ ኃጢአታቸውን ይቅር በላቸው አለ።
መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም እንኳንስ በተራራው ጫፍ ላይ የተቀበረ ይቅርና ከተራራው ሥር እንኳ ቢሆን ይልቁንም በስምህ የተሰየመ ቤተ ክርስቲያን ሁሉ በዚያ የተቀበረው ኃጢአቱ ይሠረይለታል እነዚህንም ሁሉ ዓሥራት አድርጌ ሰጠሁህ አለው።
አባታችን አቡነ አረጋዊም አቤቱ ይህችን ቤተ መቅደስና በውስጡዋም የሚኖሩትን ባርክ አለው።
መድኃኒታችንም ይህች ቤተ መቅደስህ የተባረከች የተቀደሰች ትሁን በውስጧም ሰው አይታጣ መብራቷ አይጥፋ ሥጋዬና ደሜ በውስጧ በተዘጋጀ ጊዜ ልምላሜ ሙቀት ያልተለየው የሠመረ በፊቴም ተቀባይነት ያለው ይሁን አለው።
አባታችን አቡነ አረጋዊም መልሶ አቤቱ ይህችን መንፈሳዊ ማኅበር ልጆቼንና ቅዱሳኖቼንም ሁሉ ባርክ አለው።
ይህች ማኅበር የተባረከች ትሁን የችግረኞች መጠጊያ የተራቡ የሚጠግቡባት የታረዙ የሚለብሱባት ወይም ለተራቡት ምግብ ለተራቆቱት ልብስ ትሁን አለው።
እሊህ ቅዱሳን ልጆችህም እልፍ አእላፋት ይሁኑ እንደባህር አሸዋ እንደሰማይ ከዋክብትም ትውልዱ ነገዱ እንደተስፋፋ ዘሩም እንደበዛ እንደ ያዕቆብ ልጆች የበዙ ይሁኑ።
ድንገተኛ በሽታ መቅሠፍት ሰውነትን የሚያዝግ የሚያጠወልግ ሕማም ወደነሱ አይቀርብም።
አባታችን አቡነ አረጋዊ አቤቱ ይህችን የማድርባትን በዓቴንና ከአንተም ጋር ቆሜ ቃል ኪዳን የተቀበልኩባትን ቦታ ባርክ።
ይልቁንም ይህቺ እግርህ ከቆመባት መሬት አፈሯን ወስደው በመቀባት መድኃኒት ትሆናቸውና ወይም ከሕመማቸው ይፈወሱ ዘንድ ባርካት አክብራትም።
ይልቁንም ይህቺ እግርህ ከቆመባት መሬት አፈሯን ወስደው በመቀባት መድኃኒት ትሆናቸውና ወይም ከሕመማቸው ይፈወሱ ዘንድ ባርካት አክብራትም።
ሕመም ያለበት ቢኖር ፈጥኖ ይወገድለት በፍጹም መታመን በአንገቱ ላይ እምነቱን ቢአሥር ከክፉ ደዌ ከሚያንቀጠቅጥ ወይም ከሚያንዘፈዝፍ በሽታ ይድን ዘንድ መሬቱን ወይም እምነቱን በተቀባ ጊዜ በሱ ላይ ድንቅ ድንቅ ተአምር ተፈጽሞ ከሕመሙ ነፃ ይሆን ዘንድ ፈቃድህ ይሁን በማለት አባታችን አቡነ አረጋዊ ለመነ።
ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ይሁን ይደረግልህ በማለት በማይታበል ቃሉ ቃል ኪዳን ገባለት።"
+++አሜን+++
ምንጭ፦
ገድለ አቡነ አረጋዊ፤ ዘሰኔ፤ ምዕራፍ 2፤ ከቁጥር 1 – 36፤ 1978 ዓ.ም
ጻድቁ አቡነ አረጋዊ
እኚህ አባት ከተሰሐቱ ቅዱሳን (ከሮምና ኤሽያ ከመጡት ከ9 ቅዱሳን አባቶች አንዱ ሲሆኑ አባታቸው ይስሐቅ የሮም ንጉስ ነበር፡፡ እናታቸው ንገሰተ እደና ትባላለች፡፡ የመጀመሪያ ስማቸው ዘሚካኤል ነው፡፡ ጥበብ መንፈሳዊ ሲማሩ አድገው ወደ እሰከነድረያ ኮብልለው ገዳም ገቡ፡፡ አበምኔቱ አባ ጳኩሚስ በፈቃደ እግዚአብሔር የመጡ መሆናቸውነ አውቀው መዓርገ ምንኩስና ሰጥተዋቸዋል፡፡
ንጉስ የሆኑ ቤታቸው የሞቀ ቤተ ሰቦቻቸውነ ንቀው ትተው ገዳም ገብተው በምንኩስና ተወስነዋል፡፡ አበምኔቱም ወደዚህች የሕየወት መንገድ ስለመራሀን ብፁህ አረጋዊ መባል ይገባሃልብለዋቸዋል፡፡ አረጋዊ የተባሉት ከዚያ ወዲህ ነው፡፡ አባታችን በተጋድሏቸውም ከአባ እንጦንስ፣ ከአባ ጳውሊ እና ከአባ መቃርስ ቀጥሎ በአራተኛ መዐረግ አበ መነኮሳት ሆነው ተመርጠዋል። በገዳመ ዳውናስ 7 ዓመት ከቆዩ በኋላ ወደ ሮም ተመልሶ ሲያስተምሩየሀገራችንን ዜና ሰምተው ለመምጣት በ480 ዓ.ም ከአባ ፍሪሚናጦስ ቦ|ላ መንገድ ጀመሩ፡፡ ቅዱስ ሚካኤል በክነፉ ተሸክሞ አክሱ አድርሷቸዋል፡፡ ተመልሶ ሄደው ስለ ኢትዮጵያ ቅድስት ሀገር መስክረዋል፡፡ ሐዋርያ ሳይላክላት በሃይማኖት በምግባር ጸንታ ትኖራለች ብለው ለሰባቱ ዘመዶቻቸው አበውመነኮሳት ነገሯቸው፡፡ ስምንቱ ሁሉ ጓዛቸውን ጠቅልለው በሮም ነግሶ የነበሩ ይስሐቅን (አባ ገሪማን) ጨምረው ንጉስ አልአሜዳ በነገሰ በአምስተኛ ዓመት ማለትም በ480 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ ራሳቸውን ዘጠኝ ሆነው መጥተዋል፡፡ አባ አረጋዊ እናታቸው ቅድስት እድናን ደቀመዝሙራቸውን ማትያስን አስከትለው እግረመንገዳቸውን እያስተማሩና ድውያንን እየፈወሱ ደብረ ዳሞ ደረሱ፡፡ ከእግረ ደብር ሆነው አሁን ይህን ተራራ በምን ልወጣው እችላለሁ እያሉ ሲያወጡ ሲያወርዱ በንግግሩ ሐሰት የሌለበት አምላካችን በነቢዩ ዳዊት ላይ አድሮ በመዝሙር 90/91፡11-16 ላይ “በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤ እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል። በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ። እንዳለው የታዘዘ ዘንዶ መጥቶ ስደሳ ክንድ በሚያህል ጅራቱ ጠምጥሞ ቅዱስ ሚካኤል ሰይፈ እሳት ይዞ እየጠበቃቸው ከተራራው አናት አድርሷቸዋል፡፡
ወዲያው ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ብለው አመስግነዋል፡፡ ቦታውም ደብረ ሃሌ ሉያ ተብሏል፡፡ በዚያ ዕለት ግማሽ ህብስት በልተው ጠገቡ፤ ከዚያ በኋላ ግን ምድራዊ ሕብስት አልተመገቡም፡፡ በሰንበተ ክርስታያን ከቅዳሴ በኋላ ሕብስተ ሰማያዊ እያመጡላች ይመገቡ ነበር እንጂ፡፡ ኋላ ግን ዜና ጽድቃቸውን ሰምተው ከስድስት ሺህ ያላነሱ ደቀ መዛሙርት ተሰብስበውላቸዋል፡፡ ዘጠና ዘጠኝ አመት ሲሞላቸው ጌታ በመንፈቀ ለሊት ተገልጾ ምድራዊ መንግስትህን ትተህ ስላገለገልከኝ ህልፈት ሽረት የሌለባት ሰማያዊ መንግስቴን አወርሰሃለሁብሎ ቃልኪዳን ሰጣቸው፡፡ በስምህ የተማጸነውን እስከ አስራ አምስት ትውልድ ድረስ እምርልሃለሁ አንተም ከሞት ገጽ ትሰወራለህ ብሎ ተስፋቸውን ነገራቸው፡፡ እሳቸው መነኮሳቱን ሰብስበው ከእንግዲህ በሥጋ አታዩኝም ብለው ነግረዋቸው አበምኔት (የገዳም አባት ወይም አለቃ) ሾመውላቸው ጥቅምት አሥራ አራት ቀን በዚያው በደብረ ዳሞ ተራራ በስተምስራቅ አቅጣጫ እንደሄኖክ እንደ ኤልያስ ተሰውሯል፡፡
በረከታቸው፣ ቃልኪዳናቸው፣ አማላጅነታቸው በሁላችን ይደር አሜን።
Copy and paste one of these options to share this book elsewhere.
Link to this page view:
http://digitalscholarship.utsc.utoronto.ca/islandora/object/gundagunde%3A6822
Link to the book:
Subscribe to:
Posts (Atom)