ለሀገርና ለሕዝብ የምንጸልይበት ጊዜ የሀገር ክብር የግለሰብ ክብር ከእግዚአብሔር ነው ===ለሀገርና ለሕዝብ የምንጸልይበት ጊዜ የሀገር ክብር የግለሰብ ክብር ከእግዚአብሔር ነው ክብር ከእግዚአብሔር ዘንድ ሲሆን እግዚአብሔር ግለሰብን ሀገርን ከተማንና ብሔርን ያከብራል ይጠብቃል መዝሙር 74( 75 ) ፥ 6 - 7 ፣ ሕዝቅኤል 43 ፥ 2 ፣ መዝሙር ( 121 ) ፥ 1 - 8 ፣ መዝሙር 127 ፥ 1 ) ስለዚህ አልተሰማሁም አልተከበርኩም ስንል ከግል ጥቅም አኳያ ተነስተን የራስን ፍላጎት ለማሳካት በሀገር ደረጃ በቤተክርስቲያን ሳይቀር ዓመጻንና አድማን እየቀሰቀስን የምንበጠብጥና የምናበጣብጥ ፈጥነን እንመለስ ንስሐም እንግባ ስል መልዕክቴን ማስተላለፍ እፈልጋለሁ ለበለጠ መረጃ ቪዲዮውን ተከታተሉ አባ ዮናስ ጌታነህ