Sunday, 17 March 2019

ዳንኤል በአምላኩ ፊት ሲጸልይና ሲለምን አገኙት ( ክፍል ሦስት ) እነዚያም ሰዎች ተሰብስበው ዳንኤል በአምላኩ ፊት ሲጸልይና ሲለምን አገኙት ( ትንቢተ ዳንኤል 6 ፥ 11 ) ዳንኤል ሲጸልይ ሲለምን ተገኘ እኛስ ምን ስናደርግ እንገኝ ይሆን ? መልሱን ለእናንተ

No comments:

Post a Comment